Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ከትምህርት ገበታ ውጪ የሆኑ ልጆችን የትምህርት ተጠቃሚ የሚያደርገው ፕሮጀክት…

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሌይፉል ኢዱኬሽን ፓዝዌይስ ኢትዮጵያ ከትምህርት ገበታ ውጪ የሆኑ ልጆችን የትምህርት እድል ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል፡፡ የፕሌይፉል ኢዱኬሽን ፓዝዌይስ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት አስተባባሪ አቶ ይልቃል ቻላቸው እንዳሉት÷ ፕሮጀክቱ…

በአዋጁ የተከለከሉት የፕላስቲክ ከረጢቶች የትኞቹ ናቸው?

አዲስ አበባ፣ ጥር 29 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአንድ ጊዜ ብቻ ጥቅም ላይ የሚውሉ የፕላስቲክ ከረጢቶችን መጠቀም የሚከለክለው አዋጅ ካሳለፍነው ጥር 23 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ተደርጓል፡፡ ሕብረተሰቡም አዋጁ የወጣበትን ዓላማ በመረዳት የተከለከሉ የፕላስቲክ ከረጢቶችን ባለመጠቀም…

 በአጋሮ ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት …

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል አጋሮ ከተማ አስተዳደር መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ፡፡ ማዕከሉ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ (ዶ/ር) ጨምሮ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ነው በዛሬው ዕለት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ኮምቦልቻ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ኮምቦልቻ ገብተዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ እንዳመለከተው፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ወሎ ኮምቦልቻ…

በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ 2 ነጥብ 23 ቢሊየን ብር ኃብት ማሰባሰብ ተችሏል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ የተለያዩ ባለድርሻ አጋር አካላትን በማሳተፍ 2 ነጥብ 23 ቢሊየን ብር ኃብት ማሰባሰብ ተችሏል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። የአስተዳደሩ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ እየካሄደ…

በመዲናዋ ከውጭ ቱሪስቶች እንቅስቃሴ 155 ቢሊየን ብር ወደ ኢኮኖሚው ፈሰስ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት በመዲናዋ ከተደረጉ የውጭ ቱሪስቶች እንቅስቃሴ 155 ቢሊየን ብር ወደ ኢኮኖሚው ፈሰስ ተደርጓል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ በከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ…

የከተማዋን ነዋሪዎች የኑሮ ጫና የሚያቃልሉ ተጨባጭ ስራዎች ተከናውነዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ስድስት ወራት የከተማዋን ነዋሪዎች የኑሮ ጫና የሚያቃልሉ ተጨባጭ ስራዎች ተከናውነዋል አሉ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ እያካሄደ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የቀረቡለትን አራት አጀንዳዎች በማጽደቅ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል፡፡ የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ቡዜና አልከድር አጀንዳዎች ለምክር ቤቱ ያቀረቡ ሲሆን÷ ምክር…

አፋሕድ ያቀረበው አጀንዳ ለሌሎች ታጣቂ ኃይሎች ትምህርት የሚሆን ነው – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) አጀንዳውን ማቅረቡ በጫካ ለሚገኙ የታጠቁ ኃይሎች ትምህርት የሚሆን ነው አለ፡፡ በቅርቡ የሰላም አማራጭን ተቀብለው የሰላም ስምምነት የፈጸሙት የአፋሕድ አመራሮችና አባላት…

የአርሶ አደሩ የመበልጸግ ሂደት ላይ አስተዋፅኦ ማበርከት የጀመረው የገጠር ኮሪደር ልማት

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የተሰራው የገጠር ኮሪደር ልማት ሥራ የአርሶ አደሩ የመበልጸግ ሂደት ላይ አስተዋፅኦ እያበረከተ ይገኛል፡፡ የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ዘሪሁን እሸቱ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ የገጠር ኮሪደር ልማት…