Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በአፋር ክልል የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ በተከሰተበት አካባቢ አንጻራዊ መረጋጋት ተፈጥሯል – ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ከቀናት በፊት የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ በተከሰተበት አካባቢ ማህበረሰቡ ተረጋግቶ ስራውን መከወን የሚችልበት አንጻራዊ መረጋጋት ተፈጥሯል አለ የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት፡፡ ኢንስቲትዩቱ በክልሉ ኤርታሌ አካባቢ ልዩ ስሙ ሃይሊ ጉብ…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን የኢትዮጵያን ኅብረ ብሔራዊ አንድነት ያጠናክራል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን የኢትዮጵያን ኅብረ ብሔራዊ አንድነት ያጠናክራል አሉ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የ20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ከተማ አቀፍ የማጠቃለያ መርሐ ግብር…

አዲስ አበባ የብዝኃነትና ውበት መገለጫ ናት – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ እየተከበረ የሚገኘው 20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ማጠቃለያ መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ሎሚ በዶ፣ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘው ተሻገር፣ የክልል…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 50ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ምክር ቤቱ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች የሚከተሉት መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል። 1.…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማህበር ህንፃን አስመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማህበር መሃል ፒያሳ ላይ የገነባውን ባለ 11 ወለል ዘመናዊ ህንፃ መርቀው ስራ አስጀምረዋል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷…

ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ ወሳኝ ሚና ሊጫወቱ ይገባል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ሂደት ወሳኝ ሚና ሊጫወቱ ይገባል አሉ የትምህርት ሚኒስትር እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቻንስለር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ75ኛ ዓመት አልማዝ ኢዮቤልዩ በዓል አካል…

በሐረሪ ክልል የቱሪዝም መስህቦችን ለጎብኚዎች ምቹና ማራኪ ማድረግ ተችሏል – ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል የቱሪዝም መስህቦችን መልሶ በማልማትና ለጎብኚዎች ምቹና ማራኪ በማድረግ ረገድ አበረታች ተግባር ተከናውኗል አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ። መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ…

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ የንግድ መስመሮች አካል መሆን አለባት – ጄነራል ፒየር ሺል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፈረንሣይ የምድር ኃይል አዛዥ ጄነራል ፒየር ሺል ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ የንግድ መስመሮች አካል መሆን አለባት አሉ። ከቀናት በፊት በሁለትዮሽ ወታደራዊ ጉዳዮች ከመከላከያ ሠራዊት ጄነራል መኮንኖች ጋር የመከሩት ጄነራል ፒየር ሺል የተለያዩ…

አፍሪካ የሕግ የበላይነትን በማስጠበቅ ዕድገቷን ለማረጋገጥ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ናት – አቶ ቴዎድሮስ ምህረት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ የሕግ የበላይነትን በማስጠበቅ ልማትና ዕድገቷን ለማረጋገጥ በወሳኝ ምዕራፍ ላይ ትገኛለች አሉ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ቴዎድሮስ ምህረት። 4ኛው የአፍሪካ ህገመንግሥታዊ ፍርድ ቤቶች እና መሰል ተቋማት ዓለም አቀፍ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በተለያዩ  አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 5ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አስተላለፈ። በዚህ መሰረት፦ 1ኛ. ሁሉንም የስፖርት መሰረተ ልማቶች ለከተማው ነዋሪ ተደራሽ ለማድረግ እና ተጠቃሚነት…