Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ከ50 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ዜጎች የምርጫ ካርድ ወስደዋል – ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ከ50 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ዜጎች የምርጫ ካርድ ወስደዋል አለ። የቦርዱ ዋና ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት፥ ከ46 ሺህ በላይ በሚሆኑ ቋሚ የምርጫ ጣቢያዎች…

ከአካባቢ ጥበቃ ሚና የተሻገረው አረንጓዴ ዐሻራ …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያዊያን ከጫፍ ጫፍ በአንድ ዓላማ ለልማት ተነስተው ለዛሬ ስንቅ ለትውልድ መሰረት እንዲጥሉ ያስቻለው "አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር" ከአካባቢ ጥበቃ ባሻገር በርካታ ዓላማ አንግቧል። ችግኝ የመትከል እንቅስቃሴ ቀደም ባሉት ዘመናት ሲሰራበት…

የመሰረተ ልማት ሥራዎቻችን ዜጎችን ማዕከል ያደረጉ ናቸው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እየተከናወኑ የሚገኙ የመሰረተ ልማት ሥራዎች ዜጎችን ማዕከል ያደረጉና ሁሉንም የሕብረተሰብ ክፍል ያካተቱ ናቸው አሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2018 በጀት…

ኢትዮጵያ በቱሪዝም ዘርፍ የጀመረችው የለውጥ ምዕራፍ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም) የኢትዮጵያ ባለፉት የለውጥ ዓመታት በቱሪዝም ዘርፍ ባከናወነቻቸው ሥራዎች አስደናቂ ለውጦች እየተመዘገቡ ይገኛሉ። ታሪካዊ፣ ባሕላዊና ተፈጥሯዊ ጸጋዎችን ከዘመናዊ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች ጋር በማቀናጀት ኢትዮጵያን ለዓለም አቀፍ ጎብኚዎች ማራኪ…

የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለአፍሪካ የአቪየሽን ዘርፍ ትልቅ ተስፋ ነው – ሲኤንኤን

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካን የበረራ መስመር እንደሚቀይር ተስፋ የተጣለበትን ግዙፍ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ እየገነባች መሆኗን ሲኤንኤን አስነብቧል፡፡ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የመጀመሪያ ምዕራፍ በፈረንጆቹ 2030 ሲጠናቀቅ በዓመት…

24ኛው ሚስ ወርልድ ኢትዮጵያ የቁንጅና ውድድር በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚስ ወርልድ ኢትዮጵያ አዘጋጅነት የሚካሄደው የቁንጅና ውድድር ለ24ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል። የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ ነብዩ ባዬ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ ቁንጅና እና ውበት በሰብዓዊም ሆነ በመልክዓምድራዊ ገጽታ ኢትዮጵያን…

አዲስ ገቢር ነበብ የፖለቲካ ኢኮኖሚ፡- ‎

‎አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ቀደም ሲል ከነበረው ግትር ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ አስተሳሰብ ተላቃ፣ ትኩረቱን በተግባራዊ አፈጻጸም ላይ ያደረገ አዲስ ገቢር ነበብ የፖለቲካ ኢኮኖሚ እይታ የተቃኘ የፖሊሲ ማዕቀፍ መከተል ከጀመረች ሰነባብታለች። ‎ይኸው አዲስ…

ምርጫ ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ ወሳኝ ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምርጫ ለጠንካራ የፖለቲካ ሥርዓት እና ሀገረ መንግሥት ግንባታ ወሳኝ ነው አሉ ምሁራን፡፡ የጅማ ዩኒቨርሲቲ መምህር ፍቃዱ ቶሎሳ (ዶ/ር) ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት÷ የመምረጥ መብትን በአግባቡ መጠቀም ቅቡልነት ላለው…

ማረሚያ ቤቶች የነበራቸውን አሉታዊ እይታ የቀየሩ ስራዎች ተሰርተዋል – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማረሚያ ቤቶች በህብረተሰቡ ዘንድ የነበራቸውን አሉታዊ እይታ እና ስያሜ መቀየር የሚያስችሉ ሥራዎች ተሰርተዋል አሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)፡፡ የፌዴራልና የክልል ተቋማት አመራሮች በተገኙበት 20ኛው…

በጤናው ዘርፍ የሚያጋጥሙ ተለዋዋጭ ተግዳሮቶችን ለመወጣት የሰው ሰራሽ አስተውሎት ወሳኝ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጤናው ዘርፍ የሚያጋጥሙ ተለዋዋጭ ተግዳሮቶችን ለመወጣትና የጤና ሥርዓቱን ለማጠናከር የሰው ሰራሽ አስተውሎትንና ዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን አቅም መጠቀም ወሳኝ ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ…