Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በጤናው ዘርፍ የሚያጋጥሙ ተለዋዋጭ ተግዳሮቶችን ለመወጣት የሰው ሰራሽ አስተውሎት ወሳኝ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጤናው ዘርፍ የሚያጋጥሙ ተለዋዋጭ ተግዳሮቶችን ለመወጣትና የጤና ሥርዓቱን ለማጠናከር የሰው ሰራሽ አስተውሎትንና ዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን አቅም መጠቀም ወሳኝ ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአፍሪካ ሕብረት የሰው ሰራሽ አስተውሎትና የዲጂታል ጤና ዘርፍ መሪ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፍሪካ ሕብረት የሰው ሰራሽ አስተውሎት እና የዲጂታል ጤና ዘርፍ መሪ ሆነው ተሹመዋል፡፡ ሹመቱ የተሰጠው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በዘርፉ ላሳዩት አመራር እና ኢትዮጵያ በአህጉሩ የሰው ሰራሽ…

በቴክኖሎጂ የታገዘ የከርሰ ምድር ውሃ ፍለጋና አጠቃቀምን ለማጠናከር …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘመኑን የዋጁ የጂኦ ፊዚካል ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም የከርሰ ምድር ውሃ ሀብትን በትክክል ለመለየትና ለመጠቀም እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ የውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ታመነ ኃይሉ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጂቡቲ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጂቡቲ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር አብዱልቃድር ሁሴን ኦማር ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ ዛሬ ጠዋት ከፕሬዚዳንት…

በለውጡ የግብርና ሜካናይዜሽንን ለማስፋፋት በተከናወኑ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት ተመዝግቧል – አቶ አዲሱ አረጋ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት ግብርናን ከባህላዊ አስተራረስ ወደ ሜካናይዜሽን ለማሸጋገር በርካታ ሥራዎች ተከናውነዋል አሉ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ፡፡ የ2018 በጀት ዓመት ሶስተኛው የ100 ቀናት እና የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ…

ተሻሽሎ የፀደቀው የኢትዮጵያ አቪዬሽን ሴኪዩሪቲ አዋጅ ለአየር ትራንስፖርት ዕድገት…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተሻሽሎ የፀደቀው የኢትዮጵያ አቪዬሽን ሴኪዩሪቲ አዋጅ የአየር ትራንስፖርት ዕድገትን አንድ ደረጃ ከፍ ያደርጋል አለ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 15ኛ መደበኛ ስብሰባ የኢትዮጵያ አቪዬሽን…

ባለፉት ስምንት ዓመታት የተሰሩ ስራዎች ሀገርና ሕዝብን ተጠቃሚ ያደረጉ ናቸው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስምንት ዓመታት በሁሉም ዘርፎች የተሰሩ የሪፎርም ስራዎች ሀገርና ሕዝብን ተጠቃሚ ያደረጉ ናቸው አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡…

የአሜሪካ መንግስት ተቋማት ለቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ከአሜሪካ የመንግሥት ተቋማት፣ ከዋና ዋና የፋይናንስ ተቋማት እና ከታዋቂ ኩባንያዎች ከፍተኛ ድጋፍ አግኝታለች። ተቋማቱ በዋሽንግተን የፋይናንስ ሮድሾው መድረክ ላይ ለፕሮጀክቱ ድጋፍ…

በዓለም አቀፍ መድረኮች የባሕር በር ጉዳይ ትልቅ መነጋገሪያ እየሆነ መጥቷል – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም አቀፍ መድረኮችና የሁለትዮሽ ግንኙነት የኢትዮጵያ አንኳር ስትራቴጂካዊ አጀንዳ የሆነው የባሕር በር ጉዳይ ትልቅ መነጋገሪያ እየሆነ መጥቷል አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)። የ2018 በጀት ዓመት ሶስተኛው የ100…

በአፋር ክልል የህብረት ስራ ማህበራት ገበያ በማረጋጋት ረገድ ውጤታማ ሆነዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል የሚገኙ የህብረት ስራ ማህበራት ገበያ በማረጋጋት ተግባር ውጤታማ ሆነዋል አለ የክልሉ ህብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያና ማደራጃ ኤጀንሲ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱ ሀሰን ያዮ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ በክልሉ…