Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት የለውጥ ዓመታት የተሰሩ የሪፎርም ስራዎች ውጤት አምጥተዋል – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት የተሰሩ የሪፎርም ስራዎች ተጨባጭ ውጤት አምጥተዋል አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ100 ቀናት ግምገማ እና የ9 ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት…

የህብረት ሥራ ማህበራትን በቴክኖሎጂ የማጠናከር ስራ …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ህብረት ሥራ ኮሚሽን የህብረት ሥራ ማህበራትን በቴክኖሎጂ የማጠናከር ሥራ እየተከናወነ ነው አለ፡፡ 2ኛው ሀገር አቀፍ የህብረት ሥራ ሪፎርም የንቅናቄ መድረክ “ወደ ቀበሌ መድረስ” በሚል መሪ ሃሳብ በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡…

ኢትዮጵያና ባንግላዲሽ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከባንግላዲሽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካሊሉር ራህማን (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው በሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን ግንኙነት የትብብር መስኮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ ጌዲዮን…

ፕሬዚዳንት ታዬ ከባንግላዲሽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከባንግላዲሽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካሊሉር ራህማን (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ በኢትዮጵያ እና ባንግላዲሽ መካከል ያለውን ታሪካዊ ግንኙነት ለማጠናከር…

የአውሮፓ ሕብረት የኢትዮጵያ አስተማማኝ አጋር ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የአውሮፓ ሕብረት የኢትዮጵያ አስተማማኝ አጋር ነው አሉ። ፕሬዚዳንት ታዬ ከአውሮፓ ሕብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲከላ ጋር በኢትዮጵያ እና አውሮፓ ሕብረት መካከል ያለውን ዘመናት የተሻገረ ዲፕሎማሲያዊ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሶስት ረቂቅ ደንቦችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው 5ኛ ዓመት 10ኛ መደበኛ ስብሰባ በሶስት ረቂቅ ደንቦች ላይ ተወያይቶ ተፈጻሚ እንዲሆኑ አጽድቋል። በስብሰባው በቀረቡ አጀንዳዎች ላይ ከተወያየ በኋላ ሶስት ረቂቅ ደንቦች ተፈጻሚ እንዲሆኑ ውሳኔ…

የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት በህንድ የአፈር ማዳበሪያ ምርት ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመካከለኛው ምስራቅ በተከሰተው ጦርነት ምክንያት የህንድ የአፈር ማዳበሪያ ምርት መጠን በ24 ነጥብ 6 በመቶ መቀነሱ ተሰምቷል፡፡ ኢራን የሆርሙዝ ሰርጥን መዝጋቷን ተከትሎ ህንድ የአፈር ማዳበሪያ ለማምረት የምትጠቀምበት የተፈጥሮ ጋዝ በበቂ ሁኔታ…

የህብረት ሥራ ማህበራትን አሰራር ለማዘመን…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ህብረት ሥራ ኮሚሽን የህብረት ሥራ ማህበራትን አሰራር በማዘመን የማስፈጸም አቅማቸውን ለማሳደግ በቅንጅት እየተሰራ ነው አለ። 2ኛው ሀገር አቀፍ የህብረት ሥራ ሪፎርም የንቅናቄ መድረክ “ወደ ቀበሌ መድረስ” በሚል መሪ ሃሳብ በጅማ…

በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ሲወጡ እና ሲገቡ የተያዙ ከ10 ሺህ በላይ ሰዎች ላይ ህጋዊ ርምጃ ተወስዷል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ባለፉት ዘጠኝ ወራት በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ሲወጡ እና ሲገቡ የተያዙ ከ10 ሺህ በላይ ሰዎች ላይ ህጋዊ ርምጃ ተወስዷል አለ። አገልግሎቱ በፓስፖርት፣ በቪዛ፣ በትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ፣ በአየርና…

የህብረት ሥራ ማህበራት ለገጠር ልማት ያላቸውን ሚና ለማጠናከር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሕብረት ሥራ ኮሚሽን የህብረት ሥራ ማህበራት በገጠር ልማትና በግብርና ትራንስፎርሜሽን ያላቸውን ሚና ለማጠናከር እየተሰራ ነው አለ። 2ኛው ሀገር አቀፍ የህብረት ሥራ ሪፎርም የንቅናቄ መድረክ “ወደ ቀበሌ መድረስ” በሚል መሪ ሃሳብ…