Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በጅማ ዩኒቨርሲቲ የብሔራዊ ሰላም በጎ ፈቃድ አገልግሎት ስልጠና ተጀመረ 

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከሰላም ሚኒስቴር ጋር በመተባባር 15ኛውን ዙር የብሔራዊ ሰላም በጎ ፈቃድ አገልግሎት ስልጠና ማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ኤፍሬም ዋቅጅራ (ኢ/ር) በሥነ ሥርዓቱ…

ችግኝ፣ ክረምት እና ኢትዮጵያውያን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ክረምት ከሰኔ ማግስት እስከ መስከረም ማብቂያ ድረስ ምድርን የሚያርስ፣ የጎሰቆለው እና ግጦሽ ያገረጣው ጋራ እና ሸንተረር በአረንጓዴ ካባ የሚሸፍን እና ሕይወትን አዲስ መልክ የሚሰጥ የተፈጥሮ ድንቅ ስጦታ ይታይበታል። ይህ የዝናብ ወቅት…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ማህበረሰቡ በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕስ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ በአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ማህበረሰቡ እንደተለመደው ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርግ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ርዕሰ መስተዳደሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ለአንድ ጀምበር…

በአማራ ክልል በሚቀጥሉት 25 ዓመታት ከተሜነት በተሟላ ደረጃ ይስፋፋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአማራ ክልል በሚቀጥሉት 25 ዓመታት ከተሜነት በተሟላ ደረጃ ይስፋፋል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሀገራዊ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአሚኮ ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ በአማራ ክልል በገጠር…

ዛሬን ብቻ ሳይሆን ነገን ‎ያለመው አረንጓዴ ዐሻራ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአራቱም ማዕዘን ዛፍ እየተከለች፣ እየተንከባከበች እና ለፍሬ እያበቃች ትገኛለች። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀሳብ አመንጪነት ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ በየዓመቱ በተጠናከረ ዘመቻና ንቅናቄ እየተተገበረ የሚገኘው የአረንጓዴ…

በአማራ ክልል የተሰሩት የልማት ስራዎች ከፕሪቶሪያ ስምምነት በኋላ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአማራ ክልል በተለያዩ ዘርፎች የተሰሩት የልማት ስራዎች ከፕሪቶሪያ ስምምነት በኋላ ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ጋር ባደረጉት ቆይታ…

ከለውጡ በፊት የአማራ ክልል ከልማት አንጻር የሚገባውን ያህል ተጠቃሚ አልነበረም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከለውጡ በፊት የአማራ ክልል ከልማት አንጻር የሚገባውን ያህል ተጠቃሚ አልነበረም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ጋር በወቅታዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና…

ምክክሩ ለሀገራዊ ልማት መሰረት የሚጥል ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የሺህ ዓመታት የታሪክ ባለቤት፣ የበርካታ ቋንቋዎች፣ ባሕሎች፣ እምነቶችና ማንነቶች መኖሪያ ሀገር ናት። ይህ የብዝሃ ማንነት በአግባቡ ከተያዘና ከተመራ ለሀገር ጥንካሬና ልማት ወሳኝ ሀብት መሆኑ ይታመናል፡፡ ብዝሃ…

በኢትዮጵያ በፍጥነት እያደገ የመጣው የዲጂታል ኢኮኖሚ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚን ለመገንባት በመንግሥት፣ በግሉ ዘርፍ እና በአጋር ተቋማት የተለያዩ ጥረቶች እየተደረጉ ይገኛሉ። ቴክኖሎጂን በመጠቀም ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎችን ለማሳደግ እና አገልግሎቶችን ለማዘመን በተለያዩ ዘርፎች በርካታ…

የወልቃይት ጥያቄን ለአጭር ጊዜ ብለን ብንመልሰው ጊዜ ጠብቆ የሚፈነዳ አደጋ ይሆናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የወልቃይት ጥያቄን ለአጭር ጊዜ ደስታ ብለን ብንመልሰው ጊዜ ጠብቆ የሚፈነዳ አደጋ ይሆናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ጋር በወቅታዊ፣ ፖለቲካዊ፣…