Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ አቀባበል አደረጉ

‎አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ አቀባበል አድርገዋል። የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ምሽት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ…

የኢትዮጵያን የሰው ዘር መገኛነት ዳግም ያረጋገጡ አዲስ የአርኪዮሎጂ ግኝቶች…

በኢትዮጵያ አፋር ስምጥ ሸለቆ በመካከለኛው አዋሽ የምርምር ፕሮጀክት ከ100 ሺህ ዓመታት በፊት ይኖሩ የነበሩ የጥንታዊ ሆሞ ሳፒየንስ ቅሪተ አካላት ተገኝተዋል አለ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን፡፡ የባለሥልጣኑ የአጥኚ ቡድን የሰው ልጅ የዝግመተ ለውጥ ጉዞንና ጥንታዊ የአኗኗር ዘይቤን የሚያሳዩ…

ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ፓስፖርት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ፓስፖርት ለዜጎች ተሰጥቷል አለ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት፡፡ የአገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት እንዳሉት ÷ ተቋሙ በመደበኛና አስቸኳይ ፓስፖርት፣ የቪዛ እና…

በጎሮ ጉቱ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ9 ሰዎች ሕይወት አለፈ

‎አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ ዞን ጎሮ ጉቱ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት አልፏል። አደጋው ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ ከተማ ሲጓዝ በነበረ ኮንቴነር የጫነ ተሽከርካሪ ላይ መድረሱን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡…

በነጻ የንግድ ቀጣናዎች የተሰማሩ ባለሃብቶች ከገቢ ግብር ነጻ እንዲሆኑ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በነጻ የንግድ ቀጣናዎች ውስጥ ተሰማርተው ግብዓቶችንና ምርቶችን ለገበያ በማቅረብ ስራ ላይ የተሰማሩ ባለሃብቶች ከገቢ ግብር ነጻ እንዲሆኑ ተፈቅዷል አለ የገንዘብ ሚኒስቴር። ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ÷ የሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪ ልማትን ወደኋላ…

በመዲናዋ የወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከላትን ለማስፋፋት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከላትን ይበልጥ ለማስፋፋት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባ አዳነች እንዳሉት÷ በመዲናዋ ብቁ፣ ተወዳዳሪ፣ ጤናማ እና በሥነ ምግባር የታነጸ ዜጋ ለማፍራት…

ኢትዮጵያ ከአፍሪኤግዚም ጋር ያላትን ትብብር የሚያጠናክር ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ (አፍሪኤግዚም) ጋር ያላትን ትብብር በምታጠናክርበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተካሂዷል። የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ እና የብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከአፍሪኤግዚም ፕሬዚዳንት ጆርጅ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ሠራተኞች ጋር ማዕድ በመቋደስ በዓል አከበሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ሠራተኞች ሠራተኞች ጋር ማዕድ በመቋደስ የትንሣኤ በዓልን አክብረዋል። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ በአዲስ አበባ እውን እየሆኑ ባሉ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የትንሳኤ በዓልን በማስመልከት የምገባ መርሐ ግብር አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጉለሌ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ለአቅመ ደካማ የማሕበረሰብ ክፍሎች ማዕድ በማጋራት የትንሳኤን በዓልን በጋራ አክብረዋል። ከንቲባ አዳነች በዚህ ወቅት እንዳሉት፥…

‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)‎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ በመላው ኢትዮጵያ በክርስትና ጥላ ውስጥ በሚገኙ ቤተ-እምነቶች ያሉ…