Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አካታች የምክክር ሂደት እንዲኖር የተሳታፊዎች ልየታ መከናወኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አካታችና አሳታፊ የምክክር ሂደት እንዲኖር የተሳታፊዎች ልየታ ሥራ በክልሎችና ሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች መከናወኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር፣ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች፣ የኢትዮጵያ የሐይማኖት…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ውሳኔዎችን አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 26ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
ምክር ቤቱ በቅድሚያ ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበትን፣ ካሣ የሚከፈልበትን እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን…
ግብጽ የጋራ ተጠቃሚነትና ፍትሃዊነትን ያልተከተለ አቋም ይዛለች – አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብጽ የጋራ ተጠቃሚነት እና ፍትሃዊነትን ያልተከተለ አቋም መያዟን የኢትዮጵያ ወገን ዋና ተደራዳሪ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር)÷ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 4ኛ ዙር የሶስትዮሽ ድርድር ውጤትን…
በራሱ አቅም ሄሊኮፕተር የሰራው ኢትዮጵያዊ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዕበ ለገሰ ይባላል፣ ትውልድ እና እድገቱም በትግራይ ክልል ሽረ እንዳስላሴ አካባቢ ነው፡፡
ዕበ በህጻንነቱ በሰማይ ላይ የሚበሩ ሄሊኮፕተሮችን ሲመለከት በሁኔታው ይደነቅ እንደነበር ያስታውሳል፡፡ ከዚህ ጊዜ ጀምሮም ሄሊኮፕተር የመስራት ዝንባሌ…
ከ375 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ375 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለጸ፡፡
ከሕዳር 28 እስከ ታህሳስ 4 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 189 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች እና 186…
በጅቡቲ ፓርላማ አፈ-ጉባዔ የተመራ ልዑክ በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ ፓርላማ አፈ-ጉባዔ ዲሌታ መሐመድ የተመራ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡
ልዑኩ ትናንት ማምሻውን አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ÷ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎና…
ሚኒስቴሩ በቻይና የተፈራረማቸውን ሥምምነቶች ወደ ሥራ ለማስገባት እየሠራሁ ነው አለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከቻይና ሄናን ግዛት ጄንጆ ከተማ የሳይንሥና ቴክኖሎጂ ዲቪዥን ጋር የተፈራረማቸውን ሥምምነቶች ወደ ሥራ ለማስገባት እየሠራ መሆኑን አስታወቀ።
በሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ፣ የማኅበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴዔታ…
ከባሕር ዳር – ወልዲያ ያለውን ባለ 400 ኪሎ ቮልት የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ፕሮጀክት ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባሕር ዳር – ወልዲያ ያለውን ባለ 400 ኪሎ ቮልት የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ፕሮጀክት በተያዘው ዓመት ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡
በአጠቃላይ ከባሕር ዳር – ወልዲያ – ኮምቦልቻ ባለ 400 ኪሎ ቮልት…
ኢትዮጵያ የጋራ ጥቅምን የሚያስጠብቅ መፍትሔ ላይ ለመድረስ በቁርጠኝነት ትቀጥላለች – ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ታኅሥስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሰላማዊ መንገድና በፍትሐዊ ድርድር የጋራ ጥቅምን የሚያስጠብቅ የመፍትሔ ሀሳብ ላይ ለመድረስ ያላትን ቁርጠኝነት ይዛ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
ኢትዮጵያ በሰላማዊ መንገድ እና በፍትሐዊ ድርድር የሶስቱን ሀገራት ጥቅም…
በጅቡቲ ፓርላማ አፈ-ጉባኤ የተመራ ልኡክ አዲስ አበባ ገባ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ ፓርላማ አፈ-ጉባኤ ዲሌታ መሀመድ የተመራ ልኡክ አዲስ አበባ ገብቷል።
ልኡኩ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ አቀባበል አድርገውለታል።
አፈ ጉባኤው ዲሌታ…