Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የአፍሪካ ኩራት ነው – ፕሬዚዳንት ኤቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሀገሩን ሉዓላዊነት ከማስጠበቅ ባለፈ ለአፍሪካ ኩራት የሆነ ሠራዊት ነው አሉ የቡሩንዲ ፕሬዚዳንትና የአፍሪካ ሕብረት የወቅቱ ሊቀ መንበር ኤቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ። ለሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ የሚገኙት ፕሬዚዳንት ኤቫሪስቴ…

ሕብረተሰቡ በእርድ ወቅት የቆዳና ሌጦ ምርቶች እንዳይበላሹ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብርና ሚኒስቴር ሕብረተሰቡ በእርድ ወቅት የቆዳና ሌጦ ምርቶች እንዳይበላሹ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ጠየቀ። በሚኒስቴሩ የስጋና ቆዳ ሀብት ልማት ዴስክ ኃላፊ አቶ አስመላሽ በርሄ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ እንደሀገር በየዓመቱ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠር…

የፀሎተ ሐሙስ መርሐ ግብር በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፀሎተ ሐሙስ መርሐ ግብር በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቱን ተከትሎ እየተካሄደ ይገኛል። በቤተክርስቲያኗ ልደታ ማርያም ካቴድራል በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች እየተከበረ በሚገኘው መርሐ ግብር የኢትዮጵያ ካቶሊክ…

ፀሎተ ሐሙስ በተለያዩ መንፈሳዊ ክንውኖች እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፀሎተ ሐሙስ ሥነ ሥርዓት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅድስት ስላሴ ካቴድራል የሃይማኖት አባቶች እና ምዕመናን በተገኙበት እየተካሄደ ነው። የሰሙነ ሕማማት 4ኛ ቀን የሆነው ፀሎተ ሐሙስ በዛሬው ዕለት በቤተክርስቲያኗ አድባራትና…

በመዲናዋ ለትንሳዔ በዓል…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ለትንሳዔ በዓል በከተማ አስተዳደር ከሚገኙ ተቋማት ጋር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የከተማዋ ስራ አስኪያጅ ጽሕፈት ቤት። ጽሕፈት ቤቱ ሕብረተሰቡ የትንሳዔ በዓሉን በደስታ እንዲያሳልፍ የዝግጀት ስራዎች መሰራታቸውንና በዓሉ በቤት…

የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኤቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡሩንዲ ፕሬዚዳንትና የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ኤቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አቀባበል…

19 ቅርሶችን በዩኔስኮ በማስመዝገብ ከአፍሪካ ቀዳሚውን ሥፍራ የያዘችው ኢትዮጵያ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከለውጡ ወዲህ ለቅርስ ልማት የተሰጠው ትኩረት የኢትዮጵያን ቱሪዝም ወደ አዲስ ምዕራፍ እያሸጋገረ ነው አሉ የኢትዮጵያ የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌው፡፡ መንግስት በነደፈው የብዝኃ ዘርፍ ፖሊሲ አማካኝነት ለቱሪዝም ዘርፉ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለጽሕፈት ቤታቸው ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጽሕፈት ቤታቸው ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ አጋርተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግ ነው ዛሬ ጠዋት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር…

ኢትዮጵያና ጃፓን በወታደራዊና ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ጃፓን በወታደራዊ እና ፀጥታ ዘርፎች ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ተስማምተዋል። የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) በጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ አማካሪ ኦዌ ሳዳማሳ የተመራውን የልዑካን ቡድን ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡…

በክልሉ የትንሳዔ በዓል የፍጆታ ምርቶች እጥረት እንዳይከሰት አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መጪውን የትንሳኤ በዓል ተከትሎ የፍጆታ ምርቶች ላይ እጥረት እንዳይከሰት አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ። የቢሮ ኃላፊ አቶ ታሪኩ አካሉ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ከበዓሉ…