Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለጽሕፈት ቤታቸው ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጽሕፈት ቤታቸው ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ አጋርተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግ ነው ዛሬ ጠዋት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር…

ኢትዮጵያና ጃፓን በወታደራዊና ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ጃፓን በወታደራዊ እና ፀጥታ ዘርፎች ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ተስማምተዋል። የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) በጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ አማካሪ ኦዌ ሳዳማሳ የተመራውን የልዑካን ቡድን ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡…

በክልሉ የትንሳዔ በዓል የፍጆታ ምርቶች እጥረት እንዳይከሰት አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መጪውን የትንሳኤ በዓል ተከትሎ የፍጆታ ምርቶች ላይ እጥረት እንዳይከሰት አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ። የቢሮ ኃላፊ አቶ ታሪኩ አካሉ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ከበዓሉ…

በለውጡ መንግሥት የተገነቡ ከ53 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሀገራዊ ለውጡ ከመጣ ወዲህ ባለፉት ስምንት ዓመታት ከ53 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ አዳዲስ መንገዶች መገንባት ተችሏል አለ። ተቋሙ ክልሎችን እርስ በርስ የሚያገናኝና ሀገራዊ የንግድ ኮሪደሮችን የሚያጠናክር የፌዴራል…

7ኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ በአሶሳ ከተማ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰባተኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ በአሶሳ ከተማ ይካሄዳል አለ የኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ፡፡ የጉባዔው ጠቅላይ ጸኃፊ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷ የሰላም ኮንፈረንሱ "ሐይማኖቶች ለአንድነትና…

በመዲናዋ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ ርምጃ እየተወሰደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በትንሳኤ በዓል ገበያ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ ርምጃ እየተወሰደ ነው አለ የከተማዋ ንግድ ቢሮ፡፡ የቢሮው ሃላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ እንዳሉት ÷ ለትንሳኤ በዓል የመሰረታዊ ፍጆታ እቃዎች እጥረት…

በሞጆ ደረቅ ወደብ መግቢያና መውጫ ኬላ የምግብና መድኃኒት ላቦራቶሪ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የጥራት ቁጥጥር ሥርዓትን ለማጠናከር የሚያስችል በሞጆ ደረቅ ወደብ መግቢያና መውጫ ኬላ የምግብና መድኃኒት ላቦራቶሪ አስጀምሯል። የጤና ሚኒስትር ዴዔታ ፍሬሕይወት አበበ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ የተመረቀው…

የሀገራዊ ምክክር ሂደትን ተመካካሪው ህዝብ ከሚኖርበት አካባቢ ውጪ የማካሄድ አንድምታ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገራችን ኢትዮጵያ በሚገኙ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት መካከል በሃሳብ ልዮነቶች ለተፈጠሩ አለመግባባቶች በምክክር መፍትሔን ለማፈላለግ እየሰራ የሚገኝ የዲሞክራሲ ተቋም ነው፡፡ ኮሚሽኑ በእስካሁኑ ጉዞው በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት ከሚገኙ ባለድርሻ አካላት…

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የግልግል ዳኝነት በሁለት የውጭ ሀገር ኩባንያዎች የቀረበባትን ክስ ረታች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት የግልግል ዳኝነት መድረክ በበቂ ማስረጃ በመከላከል መርታት ችላለች አለ ፍትሕ ሚኒስቴር። የፍትሕ ሚኒስትር ዴዔታ በላይሁን ይርጋ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ÷ አክጉን ማኪና ሳናይ ቪ ዲ ቲካሬት የተባለ ኩባንያ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓመት ከ20 ሚሊየን በላይ መንገደኞችን እያጓጓዘ ይገኛል – አቶ መስፍን ጣሰው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ150 በላይ ዘመናዊ አውሮፕላኖችን በመያዝ በዓመት ከ20 ሚሊየን በላይ መንገደኞችን እያጓጓዘ ይገኛል አሉ የአየር መንገዱ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው። ዋና ሥራ አስፈጻሚው የኢትዮጵያ አየር መንገድ 80ኛ…