Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ ህብረት በአምባሳደር ቆንጂት ስነጊዮርጊስ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት በአንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ስነጊዮርጊስ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን ገልጿል፡፡ ህብረቱ ባወጣው የሀዘን መግለጫ አምባሳደር ቆንጂት በኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ፈር ቀዳጅ የነበሩና ህይወታቸውን ከሀገር ባለፈ ለአህገሪቱ…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአቅመ ደካሞችና አካል ጉዳተኞች ማዕድ አጋሩ

‎አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአቅመ ደካሞችና አካል ጉዳተኞች የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር አከናውነዋል። የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት እንደሀገር ከሚያከናውናቸው ማህበረሰብ ተኮር ስራዎች ጎን ለጎን በበዓላት ወቅት ማዕድ የማጋራት…

ምክር ቤቱ የተሻሻለውን የባለብዙ ተዋንያን የግብርና ኤክስቴንሽን አገልግሎትና አስተዳደር አዋጅን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተሻሻለውን የባለብዙ ተዋንያን የግብርና ኤክስቴንሽን አገልግሎትና አስተዳደር አዋጅን በሙሉ ድምፅ አጽድቋል። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ አካሂዷል።…

የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ምላሽ ማግኘት ለቀጣናዊ ደኅንነት እና ለጋራ ብልፅግና…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት ጥያቄ ምላሽ ማግኘት ለዓለም አቀፍ የንግድ መስመር ደኅንነት፣ ለቀጣናዊ ትስስር እና የጋራ ብልፅግና ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው አሉ የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ዋና አዛዥ ሪር አድሚራል ክንዱ ገዙ። የውጭ ጉዳይ…

ፕሬዚዳንት ታዬ በአምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ሕልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በአምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ ሕልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገልጸዋል። ፕሬዚዳንቱ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የኀዘን መልዕክት÷ አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ በማረፋቸው ጥልቅ ኀዘን ተሰምቶኛል ነው…

2ኛው የኢትዮጵያ እና ብሩንዲ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 2ኛው የኢትዮጵያ እና ብሩንዲ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ስብሰባው በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በመከላከያ እና ጸጥታ ዘርፎች ላይ ያተኮሩ ስምምነቶችን ለመፈጸምና አዳዲስ የትብብር መስኮችን ለመለየት ያለመ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ሕልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ሕልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የኀዘን መልዕክት÷ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ኢትዮጵያን በዲፕሎማሲው መስክ…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ኢትዮጵያ ከውጭ ንግድ የምታገኘውን ገቢ አሳድጓል – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ኢትዮጵያ ከውጭ ንግድ የምታገኘውን ገቢ አሳድጓል አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ፡፡ ሚኒስቴሩ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን የ18 ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ እና መዋቅራዊ ማሻሻያ ሪፓርት ላይ ውይይት እያደረገ…

አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። አምባሳደር ቆንጂት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን በ1950ዎቹ በለጋ እድሜያቸው ተቀላቅለው ከዴስክ ኦፊሰርነት እስከ ከፍተኛ አመራርነት…

ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረደ ዓመታዊ የአፈፃፀም ሪፖርት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረደ ዓመታዊ የአፈፃፀም ሪፖርት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ጠዋት በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሌ/ጄኔራል ታደሰ…