Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

130 ሚሊየን ሕዝብ መሸከም የሚችል አውድ ለመፍጠር ተቋማት ግንባታ ላይ ሰርተናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 130 ሚሊየን ሕዝብ መሸከም የሚችል አውድ ለመፍጠር ተቋማት ግንባታ ላይ ትኩረት ሰጥተን ሰርተናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቁልፍ የመንግሥት ፋይናንስና ሌሎች የፋይናንስ ዘርፍ ተቋማትን ያሰባሰበው ‘የፋይናንስ…

የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በቴክኖሎጂ የታገዙ ምርምሮችን ለማስፋት እየተሰራ ነው – ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት በቴክኖሎጂ የታገዙ የግብርና ምርምሮችን ለማስፋት እየሰራ ነው አሉ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር)። ኢንስቲትዩቱ የምግብና የተመጣጠነ ምግብ ደህንነትን…

የጥምቀትን በድምቀት እንዲከበር አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተጠናቅቋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥምር የፀጥታና የደህንነት ግብረ ኃይል የከተራ እና የጥምቀት በዓል በድምቀት እንዲከበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማጠናቀቅ ወደ ስራ ተገብቷል አለ። በግብረ ኃይሉ የተደረገውን ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ ውይይት አድርጓል። በውይይቱ ወቅት…

የጥምቀት በዓል የከተማችን የድምቀት ምንጭና የዓለም ሀብት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት በዓል የከተማችን አንዱ የድምቀት ምንጭ እና የዓለም ሀብት ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ እሴቱን ጠብቆ ፍፁም ባማረ መልኩ እንዲከበር ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን…

የተቀናጀ አመራርና የሕዝብ ንቅናቄ የማይፈታው የልማት ጥያቄ የለም – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተቀናጀ አመራርና የሕዝብ ንቅናቄ ካለ የማይታለፍ ተራራ፣ የማይፈታ የልማት ጥያቄ የለም አሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሆሳዕና ከተማ የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ሕልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ሕልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ በድንገት በማረፉ ኀዘን ተሰምቶኛል ብለዋል።…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በ5ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ በዚህ መሰረት፡- 1ኛ. “የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ መዋቅራዊ ፕላን ዝግጅት ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት…

ጥምቀትን በጎንደር ሐይማኖታዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ ለማክበር ዝግጅት ተጠናቅቋል – ብጹዕ አቡነ ዮሐንስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት በዓልን በጎንደር ሐይማኖታዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል አሉ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ዮሐንስ። ብጹዕ አቡነ ዮሐንስ በዓሉን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ፥ ጥምቀት ኢየሱስ…

በመዲናዋ የጥምቀት በዓል በሚከበርባቸው አካባቢዎች የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የከተራ እና የጥምቀት በዓል በሚከበርባቸው አካባቢዎች የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል። በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በማይዳሰሱ ቅርሶች የተመዘገበው የጥምቀት በዓል በድምቀት እንዲከበር ለማስቻል…

የሐይማኖት ተቋማት ሰላምና አንድነት ለሀገረ መንግሥት ግንባታ ምሰሶ ነው – ተስፋዬ ቤልጅጌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐይማኖት ተቋማት ሰላምና አንድነት ለሀገረ መንግሥት ግንባታ ምሰሶ ነው አሉ የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጅጌ (ዶ/ር)። ሚኒስትሩ ይህን ያሉት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በጎፋ እና ባስኬቶ ሀገረ ስብከት መካከል…