Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ምክር ቤቱ የከተማዋን አስፈጻሚ አካላት መልሶ ለማቋቋም የቀረበለትን አዋጅ በሙሉ ድምጽ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር አስፈፃሚ አካላትን ለማቋቋም በወጣ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል:: በዚህም መሰረት መልሰው የተቋቋሙት ተቋማት፡- 1. የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ 2. የስራ እና ክህሎት ቢሮ 3. የፕላን…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 27ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በመቐለ ከተማ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 15 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 27ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ተጀምሯል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ…

አሁን ያለው የአየር ጸባይ ለእሳት አደጋ መከሰት አስተዋጾኦ የሚያደርግ በመሆኑ ጥንቃቄ እንዲደረግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምንገኝበት የአየር ጸባይ ለእሳት አደጋ መከሰትና መባባስ አስተዋጾኦ የሚያደርግ በመሆኑ ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አሳሰበ፡፡ በአዲስ አበባ በተደጋጋሚ እያጋጠመ ባለው…

በሲዳማ ክልል ከ336 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለሚገነቡ ፕሮጀክቶች የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ከ336 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በ8 ወረዳዎች ለሚገነቡ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተደድር ደስታ ሌዳሞ በጎርቼ ወረዳ በ41 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር…

ከተማ አስተዳደሩ የኑሮ ውድነትን ለመቅረፍ በትኩረት እየሰራ ይገኛል -ከንተባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመዲናዋ የሚስተዋለውን የኑሮ ውድነት ለመቅረፍ በትኩረት እየሰራ ነው ሲሉ የከተማ አስተዳደሩ ክንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ…

88 ዜጎች ከቤሩት ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤይሩት የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል ጽሕፈት ቤት ድጋፍ 88 ዜጎች ከቤሩት ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ በተለያየ ምክንያት የመኖሪያና የሥራ ፈቃድ ሳይኖራቸው በሊባኖስ ሲኖሩ የነበሩ ዜጎች እንዲመለሱ እየተሠራ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በዚሁ መሠረት ከዚህ…

በአማራ ክልል ቀጣይ አቅጣጫዎችን የሚያስቀምጥ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልልን ወቅታዊ ጉዳዮች የሚዳስስ እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን የሚያስቀምጥ ውይይት በአራት ማዕከላት እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ውይይት ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት ባሕርዳርን ጨምሮ በአራት…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው መክፈቻ ላይ የምክር ቤቱ አፈ-ጉባዔ ቡዜና አልከድር የጉባዔውን አጀንዳዎች አስተዋውቀዋል። አጀንዳዎቹም ፦ 1ኛ. የምክር ቤቱ…

ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ከህንድ ብሔራዊ ፎረንሲክ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ከህንድ ብሔራዊ ፎረንሲክ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል። የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ምክትል ፕሬዚዳንት ምክትል ኮሚሽነር ተሻለ ተሾመ…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ጋር ውይይት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ጋር ከዚህ ቀደም ሰጥቶ በነበረው ምክረ ሃሳብ አተገባበር ዙሪያ ውይይት ማድረጉን ገለጸ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ከዕዙ ጋር…