Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የሀዋሳ ከተማ ለህዳሴ ግድብ ዋንጫ 27 ሚሊየን ብር መሰብሰቡ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የገቢ ማሰባሰቢያ መድረክ በሲዳማ ብሔራዊ ክልል በሐዋሳ ከተማ ዛሬ ተካሄዷል። የግድቡ ዋንጫ በከተማዋ በነበረው የሶስት ቀናት የገቢ ማሰባሰቢያ ቆይታ 27 ሚሊየን ብር ማሰባሰብ መቻሉን የሐዋሳ ከተማ…

የግልገል በለስ-ድኋንዝ ባጉና-ድባጤ መንገድ ዳግም አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጸጥታ ችግር ለዓመታት ተቋርጦ የቆየው የግልገል በለስ-ድኋንዝ ባጉና-ድባጤ መንገድ ዳግም አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የመተከል ዞን አስታውቋል፡፡ መንገዱ በማንዱራ ወረዳ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጉህዴን ታጣቂዎች የሰላም ስምምነት ማድረጋቸውን ተከትሎ…

አምባሳደር ባጫ በኬንያ ብሔራዊ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ በሀገሪቱ ብሔራዊ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ በመሳተፍ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ የኬንያ ብሔራዊ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ተነሳሽነት የተጀመረ ሲሆን በኬንያ…

በሳይበር ምህዳሩ ላይ አቅሙን ያልገነባ ሀገር የሳይበር ደህንነቱን ማስጠበቅ እንደማይችል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለንበት የዓለም ነባራዊ ሁኔታ በሳይበር ምህዳሩ ላይ ሁለንተናዊ አቅሙን ያልገነባ ሀገር የሳይበር ደህንነቱንና ሉዓላዊነቱን ማስጠበቅ እንደማይችል የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ገለጸ፡፡ ኢመደአ በኢትዮጵያ ከማልታ ኤምባሲ ጋር…

ኢትዮጵያውያንን በጋራ የሚያስተሳስር ዐቢይ ትርክት ለመገንባት ብልፅግና ፓርቲ በአርዓያነት ይሰራል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያንን በጋራ የሚያስተሳስር ዐቢይ ትርክት ለመገንባት ብልፅግና ፓርቲ በአርዓያነት እንደሚሰራ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ። አደም ፋራህ÷ ኢትዮጵያውያን በተባበረ ክንዳቸው ለዘመናት የሀገራቸውን ክብርና ሉዓላዊነት አስከብረው…

በጋምቤላ ክልል የአርሶ አደሩን ህይወት ለመለወጥ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ይፋ የተደረገውን የግብርና ሽግግር ፍኖተ ካርታ ጥናት ወደ ተግባር በመቀየር የአርሶ እና የከፊል አርብቶ አደሩን ህይወት ለመለወጥ በትኩረት እንደሚሰራ የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የጋምቤላ ክልል ግብርናን ለማዘመን የተዘጋጀው…

የተገኘውን አንፃራዊ ሠላም ወደ ማይቀለበስበት ደረጃ ለማድረስ በትኩረት መሥራት እንደሚገባ ኮማንድ ፖስቱ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተገኘውን አንፃራዊ ሠላም ወደ ማይቀለበስበት ደረጃ ለማሸጋገር የክልልና የዞን መስተዳድር አካላት ከፀጥታ ኃይሉ ጋር በቁርጠኝነት ሊሰሩ እንደሚገባ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አዛዥና የኮማንድ ፖስቱ ሰብሳቢ ሌ/ጄ ብርሀኑ በቀለ ተናገሩ።…

ወ/ሮ ሰመሪታ ከዓለም አቀፉ የአረንጓዴ ልማት ኢንስቲትዩት የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው ከዓለም አቀፉ የአረንጓዴ ልማት ኢንስቲትዩት የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ዳንኤል ጎቦናያ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ የሚከናወኑ ሥራዎችን በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች…

ምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት ያካሂዳል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በነገው ዕለት ያካሂዳል። ምክር ቤቱ 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ እንደሚያካሂድ አስታውቋል። ምክር ቤቱ…

ዓለም አቀፉ የአስትሮኖሚካል ኅብረት ሲምፖዝየም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ አስትሮኖሚካል ኅብረት 386ኛ ሲምፖዝየም ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። "ጥቁር ሰማይና የሥነ-ፈለክ ቅርሶች አስትሮ ቱሪዝምን ለማሳደግ ያላቸው ሚና" በሚል መሪ ሐሳብ ነው ሲምፖዝየሙ እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በሲምፖዝየሙ…