Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የዓሣ ሀብት ልማት ላይ ከፍተኛ መነቃቃት የፈጠረው የንጋት ሐይቅ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የተፈጠረው ንጋት ሰው ሰራሽ ሐይቅ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዓሣ ሀብት ልማት ላይ ከፍተኛ መነቃቃት ፈጥሯል።
የክልሉ ግብርና ቢሮ የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ብርሃኑ ኢትቻ…
4 ነጥብ 6 ኪሎ ግራም ወርቅ በህገ ወጥ መንገድ ሲሸጥ የተያዘ ግለሰብ በእስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 14ኛ ወንጀል ችሎት ግምቱ 38 ሚሊየን ብር የሆነ 4 ነጥብ 6 ኪሎ ግራም ወርቅ በህገ ወጥ መንገድ ሲሸጥ የተያዘው ግለሰብ በእስራት እና በገንዘብ እንዲቀጣ ወሰነ።
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ…
የወጣቶችን ስብዕና የሚያንጸው “በጎነት ለአብሮነት” ስልጠና…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘላቂ የሰላም ግንባታን እውን ለማድረግ ወጣቶች ላይ በትኩረት መስራት ይገባል አለ የሰላም ሚኒስቴር፡፡
በ14ኛ ዙር ‘የበጎነት ለአብሮነት’ ስልጠና የወሰዱ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የተወጣጡ ወጣቶች ምረቃ ሥነ ሥርዓት በጅማ ከተማ ተካሂዷል።…
በአማራ ክልል የደረሰ የጤፍ ሰብል ያለ ብክነት እንዲሰበሰብ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የምርት ብክነትን በሚቀንስ መንገድ የደረሰ የጤፍ ሰብልን ለመሰብሰብ እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡
በቢሮው የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር ማንደፍሮ አስላከ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በመኸር እርሻ 900 ሺህ…
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማር የማምረት አቅም ጨምሯል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተተገበረ የሚገኘው የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር የማር ምርት እንዲጨምር አስተዋጽኦ አድርጓል።
የክልሉ ግብርና ቢሮ የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ብርሃኑ ኢትቻ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል…
ጌዲዎን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት የአፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዎን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ጄሬሚ ሮቤር ጋር ተወያይተዋል፡፡
ሁለቱ ወገኖች በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ ከሚገኘው የኢትዮጵያ እና አውሮፓ የኢንቨስትመንት ፎረም ጎን…
በክልሉ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ቀልጣፋ አገልግሎት እየሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተመርቆ ወደ ስራ ከገባ በኋላ ለተገልጋዮች ምቹና ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡
የማዕከሉ ስራ አስኪያጅ ከበደ ሻሜቦ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥ የአንድ ማዕከል አገልግሎቱ…
በመዲናዋ 17 ሺህ በላይ የመሬት ይዞታዎች በካዳስተር ተመዘገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፉት ሶስት ወራት 17 ሺህ በላይ የመሬት ይዞታዎች ላይ የካዳስተር ምዝገባ ተከናውኗል አለ የከተማዋ መሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ፡፡
ኤጀንሲው ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው ÷ ከመሬት ይዞታ ጋር ተያይዞ…
ኢትዮጵያና ፈረንሳይ በኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ በትብብር ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ በመካከለኛ የኤሌክትሪክ ኃይል መስመር ዝርጋታ ዘርፍ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ስምምነቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት እና የፈረንሳይ ኤሌክትሪክ አገልግሎት (ኢ ዲ ኤፍ) አመራሮች…
በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት አንገት የሚያስደፋ ታሪክ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት ሁላችንንም አንገት የሚያስደፋ ጥቁር ታሪክ ነው አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ።
በሀገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት የተፈፀመበት 5ኛ ዓመት "እንዳይደገም ፤…