Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ለውጡ ለሕዝቡ የኢኮኖሚ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ጥያቄዎች ምላሽ እየሰጠ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ ለሕዝቡ የኢኮኖሚ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ጥያቄዎች ምላሽ እየሰጠ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ። ርዕሰ መስተዳደሩ ሀገራዊ ለውጡ ዕውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በማሕበራዊ የትስስር ገጻቸው…

በጠመንጃ ሳይሆን በሀሳብ ልዕልና የስልጣን ሽግግር የተደረገበት መጋቢት 24…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መጋቢት 24 በጠመንጃ ሳይሆን በሀሳብ ልዕልና የስልጣን ሽግግር የተደረገበት እለት ነው አሉ የብልፅግና ፓርቲ ኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ነመራ ቡሊ፡፡ በጅማ ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለተገኘው ስኬት እውቅና የሚሰጥ ሕዝባዊ…

መንግስት ለግብርናው ዘርፍ በሰጠው ትኩረት ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ተችሏል – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት መንግስት ለግብርናው ዘርፍ በሰጠው ትኩረት ዘርፉን ማዘመንና ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ተችሏል አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡ ሚኒስቴሩ የ2018/19 የበልግና የመኸር ወቅት የሰብል ልማት የንቅናቄ መርሐ ግብርን አስመልክቶ መግለጫ…

በአጋሮ ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለመጣው ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ 

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በኦሮሚያ ክልል አጋሮ ከተማ አስተዳደር በለውጡ ለተገኘው ድልና ስኬት እውቅና የሚሰጥ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተገኙ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች…

በፍቼ ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለመጣው ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ፍቼ ከተማ በለውጡ ለተገኘው ድልና ስኬት እውቅና የሚሰጥ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተገኙ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች…

በለውጡ የተለወጠችው ሀረር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መጋቢት 24 በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ የተበሰረበትና የለውጥ ብርሃን የታየበት ታሪካዊ ዕለት ነው። ይህ የለውጥ ጉዞ ኢትዮጵያን ወደ ከፍታ የሚያሻግሩ ተጨባጭ ስኬቶችን በማስመዝገብ ቀጥሏል። በተለይም…

ኢትዮጵያና ቻይና የሁለትዮሽ ልማት ትብብራቸውን ለማጠናከር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና የሁለትዮሽ ልማት ትብብራቸውን ለማጠናከር መክረዋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ በሀገራቱ መካከል ያለውን የቆየ አጋርነት የበለጠ ለማጠናከር ከቻይና ዓለም አቀፍ ልማት ትብብር ኤጀንሲ ምክትል ሊቀመንበር ሊዩ ዩንፌንግ…

በደምቢዶሎ ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለመጣው ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ደምቢዶሎ ከተማ በለውጡ ለተገኘው ድልና ስኬት እውቅና የሚሰጥ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተገኙ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች…

በአምቦ ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለተገኘው ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በኦሮሚያ ክልል አምቦ ከተማ በለውጡ ለተገኘው ድልና ስኬት እውቅና የሚሰጥ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተገኙ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች…

በሻምቡ ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለተገኘው ስኬት እውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ በለውጡ ለተገኘው ድልና ስኬት እውቅና የሚሰጥ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተገኙ የተለያዩ…