Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ድንጋጌዎች መሸርሸር በሚሊየን የሚቆጠር ህይወትን አደጋ ላይ ጥሏል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ድንጋጌዎች መሸርሸር በሚሊየን የሚቆጠር ህይወትን አደጋ ላይ ጥሏል አሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፡፡ 151ኛው የዓለም የፓርላማ ሕብረት (አይፒዩ) ጉባኤ በችግር ጊዜ የሰብአዊነት ድንጋጌዎችን…

የጋምቤላ ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል ጋምቤላ ከተማ የተገነባው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ እና የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌን (ዶ/ር)…

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል። ጉባዔውን አባ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በፀሎት…

ኢትዮጵያ ጠንካራ የጤና ሥርዓትን ለመገንባት በትኩረት እየሰራች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተሳተፉበት ጥራት ያለውን የጤና አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የውይይት መድረክ በዓለም ባንክ እና የዓለም ጤና ድርጅት አዘጋጅነት ተካሂዷል፡፡ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት÷ ኢትዮጵያ የጤና ዘርፉን ለማሻሻልና ጠንካራ…

ዳያስፖራዎች በንቃት የተሳተፉበት የአጀንዳ ማሰባሰብ ሒደት…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለያዩ ሀገራት ከሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት ጋር የተደረገው የአጀንዳ ማሰባሰብ ሒደት ስኬታማ ነበር አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡ የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ አቶ ጥበቡ ታደሰ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ የሀገራዊ ምክክር ሒደቱን ይበልጥ…

የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከእስራኤል አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከእስራኤል አቻቸው ቤዛሌል ስሞትሪች ጋር የሀገራቱን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ሁለቱ ወገኖች ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ስብሰባ…

ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ የተጀመረውን ጉዞ በጋራ ከዳር ማድረስ ይገባል – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ የተጀመረውን ጉዞ በጋራ ከዳር ማድረስ ይገባል አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 ዓ.ም የበጎ ፈቃደኞች አገልግሎት የእውቅናና የሽልማት…

በበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች የአቅመ ደካማ ዜጎችን የኑሮ ጫና ማቃለል ተችሏል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጎ ፈቃድ በሚሰጡ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶች የአቅመ ደካማ ዜጎችን የኑሮ ጫና ማቃለል ተችሏል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። የ2017 ዓ.ም የከተማዋ የበጎ ፈቃደኞች የእውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ይገኛል። ከንቲባ…

የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከአቡዳቢ የልማት ፈንድ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከአቡዳቢ ልማት ፈንድ ዋና ዳይሬክተር መሀመድ ሳይፍ አል ሱዋይዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሁለቱ ወገኖች ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ስብሰባ ጎን ለጎን ባደረጉት ውይይት…

የኢትዮጵያ እና ሩሲያ መገናኛ ብዙሃን ትብብር…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ከሩሲያ አቻቸው ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር በሞስኮ ከተወያዩባቸው ጉዳዮች መካከል የሁለቱ ሀገራት መገናኛ ብዙሃን ትብብር አንዱ ነው፡፡ ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት የሩሲያው ሚዲያ ስፑትኒክ…