Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከላት፣ የማኅበራዊ ፍትሕና የሰው ተኮር ልማት ማሳያዎች…
የአንድ ከተማ ዕድገትና ሥልጣኔ የሚለካው በረጃጅም ሕንጻዎቿና በዘመናዊ መንገዶቿ ውበት ብቻ ሳይሆን፣ እጅግ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙና ረዳት የሌላቸውን ዜጎቿን በምን መልኩ እንደምትደግፍ ጭምር አስባ በመተግበሯ ነው።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መዲናዋን የፈጠራ፣ የእውቀት እና…
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በተለያዩ ዙሮች በስኬት እየተካሄደ ነው – አገልግሎቱ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በተለያዩ ዙሮች በስኬት እየተካሄደ ይገኛል አለ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት።
አገልግሎቱ የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በሁሉም ክልሎችና ከተማ…
ኢትዮጵያ በመግዛት አቅም ተመጣጣኝነት በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ናት – አይኤምኤፍ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በመግዛት አቅም ተመጣጣኝነት (Purchasing Power Parity - PPP) በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ መሆኗን የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ሪፖርት አመለከተ፡፡
ኢትዮጵያ በዓመታዊ የመግዛት አቅም ተመጣጣኝነት የሚለካ 558…
ሂዩማን ራይትስ ዎች ህገ ወጡ ሕወሃት አስገዳጅ ወታደራዊ ምልመላ እያደረገ መሆኑን አጋለጠ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተቋርቋሪ ተቋም የሆነው ሂዩማን ራይትስ ዎች ህገ ወጡ ሕወሃት በትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች አስገዳጅ ወታደራዊ ምልመላ እያደረገ መሆኑን አጋለጠ፡፡
ሂዩማን ራይትስ ዎች ባወጣው መግለጫ፤ የሕወሃት ቡድን ከባለፈው…
ብሔራዊ የአምራች ኢንዱስትሪ የሃብት ልየታ ጥናት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ያሉ እምቅ ሃብቶችን በመለየት ጥቅም ላይ ማዋል የሚያስችል የብሔራዊ አምራች ኢንዱስትሪ የሃብት ልየታ ጥናት ይፋ ተደርጓል።
ጥናቱ የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች፣ ሚኒስትሮች እና የተቋማት ኃላፊዎች በተገኙበት ነው…
ም/ቤቱ ለሰላምና ዴሞክራሲ ግንባታ ወሳኝ የሆኑ በርካታ አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል – አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፉት 5 ዓመታት ለሰላምና ዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ የሆኑ በርካታ አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ።
አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ ባለፉት 5 ዓመታት የተከናወኑ የተለያዩ…
የባሕር በር ተጠቃሚነት ለኢኮኖሚ ማንሠራራት…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘመናዊው ዓለም የአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ ጥንካሬ ከሚወሰንባቸው ምክንያቶች መካከል የባሕር በር ባለቤትነት ዋነኛው ነው።
በዓለም አቀፍ የንግድ ሥርዓት ውስጥ ከሚጓጓዙ እቃዎች አብዛኛው ከመነሻ ወደ መዳረሻቸው ለማቅናት ባሕርን ይጠቀማሉ፡፡ ወደ…
የኮፕ32-ኢትዮጵያ ጉባኤ ይፋዊ ዲጂታል ገጾች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኢትዮጵያ የምታዘጋጀውን ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባዔ (ኮፕ32) ይፋዊ ዲጂታል ገጾች ይፋ አድርጓል፡፡
ጽ/ቤቱ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት፥ ለጉባኤው የተከፈቱ ይፋዊ የድረ ገጽና ማኅበራዊ ትስስር…
ፍትሃዊና ጠንካራ የጤና ስርዓት ለመገንባት ከጤና ትምህርት ተቋማት ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው – ዶ/ር መቅደስ ዳባ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ለፍትሃዊና ጠንካራ የጤና ስርዓት ግንባታ ስኬት ከጤና ትምህርት ተቋማት ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ።
2ኛው የአፍሪካ የህክምና ትምህርት ጉባኤ "የአፍሪካን የጤና ባለሙያ ኃይል ለአዳዲስ መጻኢ…
ሶፍ ኡመር… አስደናቂው ምስጢራዊ ዋሻ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥንታዊ የሰው ዘር መገኛ የሆነችው ኢትዮጵያ የበርካታ ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ቅርሶች ባለቤት ናት፡፡
ቀደም ሲል ከቱሪዝሙ ዘርፍ በላቀ ደረጃ ተጠቃሚ ለመሆን የነበራት እድል ሰፊ ቢሆንም፤ ዘርፉ ከተሰጠው ያነሰ ትኩረት አንጻር…