Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ ብልጽግና እስኪረጋገጥ ድረስ በጋራ መቆም አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ብልጽግና እስኪረጋገጥ ድረስ በጋራ መቆም አለብን አሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ለምክር ቤቱ አባላት ጥያቄዎች…
የ2019 በጀት 2 ነጥብ 34 ትሪሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2018 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል መንግስት የ2019 በጀት 2 ነጥብ 34 ትሪሊየን ብር ሆኖ ጸድቋል፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በዛሬው ዕለት አካሂዷል፡፡
የፕላን፣…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-
ባለፉት ጥቂት ዓመታት ኢትዮጵያ ያካሄደችው የኢኮኖሚ ሪፎርሙ እንደ ሀገር ጸንታ እንድትቀጥል አስችሏል፡፡
በሪፎርሙ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከነበረበት ችግር እና አረንቋ በመጠኑም ቢሆን ወጥቷል፡፡
በግብርና ዘርፍ በክላስተር፣ በማሽን ማስፋት፣ መሬት ማስፋት እና በመስኖ ስራዎች…
በትምህርት ዘርፍ ላይ የምንሰራው ስራ ከየትኛውም በላይ የምንኮራበት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በትምህርት መስክ ላይ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ከየትኛውም ዘርፍ በላይ የሚያኮሩ ናቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ይህን የተናገሩት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት 30ኛ መደበኛ ስብሰባ…
ሀይማኖቶች የሰላም እንጂ የግጭት ምክንያት ሆነው አያውቁም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀይማኖቶች የሰላም እንጂ የግጭት ምክንያት ሆነው አያውቁም አሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ለምክር ቤቱ አባላት ጥያቄዎች…
ሕዝቡ የሰጠን ባዶ ቼክ ነው፤ በታማኝነት ማገልገል የኛ ኃላፊነት ይሆናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሕዝቡ የሰጠን ባዶ ቼክ ነው፤ በታማኝነት ማገልገል የኛ ኃላፊነት ይሆናል አሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በሰጡት ማብራሪያ፥…
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) ከምክር ቤቱ አባላት ለተሱላቸው…
የዘንድሮ ምርጫ ለመማር ፈቃድ ላለው ለየትኛውም የፖለቲካ አካል ትልቅ ትምህርት የሰጠ ዘርፈ ብዙ መልእክቶች የያዘ የኢትዮጵያን ህዝብ እንቆቅልሽ፣ የህዝቡ እምነት በምን ያህል ደረጃ የተለያየ መሆኑን ያየንበት ነው።
አትደግፉ፣ አትምረጡ፣ አትመዝገቡ ተብለው ህዝቡ ማሥፈራሪያዎቹን…
መንግሥት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ከየትኛዉም ጊዜ በላይ ዝግጁ ነዉ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚፈታተን ነገር ከመጣ መንግሥት የሀገሪቱን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ከየትኛዉም ጊዜ በላይ ዝግጁ ነዉ አሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ…
የሚዲያ ነጻነት ከጋዜጠኝነት ሙያ ሥነ ምግባር ጋር ተጣጥሞ ሊተገበር ይገባል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚዲያ ነጻነት ልቅነት ሳይሆን ከጋዜጠኝነት የሙያ ሥነ ምግባር ጋር ተጣጥሞ የሚተገበር ነው አሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነት እና ኮሙኒኬሽን መምህር መኩሪያ መካሻ ።
መምህር መኩሪያ መካሻ ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷ የሚዲያ…
ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከኮፕ 30 ፕሬዚዳንት ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የኢትዮጵያ የኮፕ32 ፕሬዚዳንት ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከኮፕ 30 ፕሬዚዳንት አምባሳደር አንድሬ አራንሃ ኮሪያ ዶ ላጎ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ኢትዮጵያ 32ኛውን የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ (ኮፕ…