Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ ባህልና እሴት የተንጸባረቀበት መድረክ በሳዑዲ…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሪያድ ሲዝን 2025 መርሐ ግብር ላይ ተሳትፋለች፡፡
በመርሐ ግብሩ የተገኙት በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) እንዳሉት÷የሪያድ ሲዝን 2025 ዓለም አቀፍ ዝግጅት ለኢትዮጵያ በርካታ…
ሙስናን የሚጠየፍ ማሕበረሰብ ለመፍጠር ሁሉም የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሙስናን የመከላከል ትግልን ሁሉም ሕብረተሰብና ተቋማት በባለቤትነት ሊይዙት ይገባል አሉ፡፡
“ትውልድን በሥነ ምግባር፣ ተቋምን በአሰራር” በሚል መሪ ሃሳብ 22ኛው ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን…
ለኢትዮጵያ ብልጽግና ወሳኝ የሆኑት መፍጠን፣ መፍጠር፣ ማብዛትና ማጥራት…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ መፍጠን፣ መፍጠር፣ ማብዛት እና ማጥራት የሚሉ ወሳኝ መንገዶችን ይከተላል።
የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) እንደሚሉት፥ የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ…
ከአካውንቲንግ ባለሙያ ወደ ተዋጣለት ተዋናይነት…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር በሚታዩት ከትዳር በላይ፣ ንጉሥ አርማህ፣ እምዬ ብረቷ እና ደጋግ ሰይጣኖች ላይ ይተውናል ተዋናይ የማታወርቅ ታደሰ።
በተለይም ብሔራዊ ቴአትር ሲታይ ቆይቶ ወደ ዓለም ሲኒማ በተዘዋወረው ከትዳር በላይ ተውኔት ላይ የትወና…
በኢትዮጵያ የዳበረ የመድብለ ፓርቲ ሥርዓት ግንባታ ሂደት የፖለቲካ ፓርቲዎች ተሳትፎ እንዲጎለብት እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የዳበረ የመድብለ ፓርቲ ሥርዓት ግንባታ ሂደት የፖለቲካ ፓርቲዎች ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ ናቸው አለ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርትዎች የጋራ ምክር ቤት።
ምክር ቤቱ ያዘጋጀው ''የፖለቲካ ተሳትፎ መመሪያ…
ኢትዮጵያ አፍሪካዊ ችግሮችን በአፍሪካውያን ለመፍታት በቁርጠኝነት እየሠራች ነው – አይሻ መሐመድ (ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ አፍሪካዊ ችግሮችን በአፍሪካውያን ለመፍታት በቁርጠኝነት እየሠራች ነው አሉ የመከላከያ ሚኒስትሯ አይሻ መሐመድ (ኢ/ር)።
በአፍሪካ ሕብረት አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው 17ኛ የአፍሪካ የመከላከያ መሪዎች ጉባዔ ተጠናቅቋል።
ጉባኤው…
በመዲናዋ ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት በትኩረት ይሰራል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሶስት ዘመናዊ ባለ 10 ወለል ስማርት የወረዳ የአስተዳደር ሕንጻዎችን በዛሬው ዕለት መርቀው ሥራ አስጀምረዋል፡፡
ከንቲባ አዳነች በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥን ይበልጥ ለማሻሻል በከተማዋ…
በጫካ የሚንቀሳቀሱ አካላት የሕዝብን ጥቅም በሚያስጠብቅ መልኩ የሰላም አማራጭን ሊቀበሉ ይገባል – የአፋሕድ ከፍተኛ አመራሮች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጫካ የሚንቀሳቀሱ አካላት የሀገርና ሕዝብን ጥቅም በሚያስጠብቅ መልኩ የሰላም አማራጭን ሊቀበሉ ይገባል አሉ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ከፍተኛ አመራሮች።
በአማራ ክልል መንግሥትና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት የተፈረመውን የሰላም ስምምነት…
የዓለም ንግድ ድርጅትን ለመቀላቀል በሰባት ወራት የተከናወኑ ድርድሮች ታሪክ የቀየሩ ናቸው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ንግድ ድርጅትን ለመቀላቀል በሰባት ወራት የተከናወኑ ድርድሮች ታሪክ የቀየሩ ናቸው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
“ኢትዮጵያን በንግድ በማስተሳሰር ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር” በሚል መሪ ሐሳብ የዓለም የንግድ ድርጅት…
ግብጽ በዓባይ ወንዝ ላይ የምታራምደው የቅኝ ግዛት ትርክት አክትሟል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብጽ በዓባይ ወንዝ ላይ የምታራምደው የቅኝ ግዛት ትርክት አክትሟል አሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)፡፡
የግብጽ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሐመድ አብደላቲ ታላቁ…