Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ የሚደርስን ሥርቆትና ውድመት ለመከላከል…

አዲስ አበባ፣ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኤሌክትሪክ ሃይል እና መሰረተ ልማት ላይ የሚደርስን ስርቆትና ውድመት ለመከላከል ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ አንዋር አብራር እንዳሉት ÷ በተለያዩ አካባቢዎች በኤሌክትሪክ…

የኢትዮጵያ ባሕልና እሴት በአሜሪካ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በከተማዋ የተዘጋጀውን የኤምባሲዎች ውድድር አሸንፏል፡፡ በዋሽንግተን ዲሲ የሚገኙ የዓለም ሀገራት ኤምባሲዎች የተሳተፉበት የአሜሪካ ንግድ ማዕከል ያዘጋጀው የዐውደ ርዕይና ባዛር መርሐ ግብር…

በአዲስ አበባ የተከናወነው የልማት ሥራ ከተማዋን ውብና ምቹ አድርጓታል – አርቲስት ኦሞ ሳንጋሬ

አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፍ ዝናን ያተረፈችው ማላዊቷ አርቲስት ኦሞ ሳንጋሬ በአዲስ አበባ ከተማ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ተዘዋውራ ተመልክታለች፡፡ አርቲስት ኦሞ ሳንጋሬ የግራሚ አዋርድ ሽልማት አሸናፊ፣ የአፍሪካ ሴቶች መብት ተከራካሪ እና ዓለም አቀፍ ዝናን…

የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋይናንስ ዘርፍ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ወሳኝ ምዕራፍ የሆነው የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ ተጀምሯል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጉዳዩን አስመልክቶ ለፋና ዲጂታል የላከው…

ኢትዮጵያና ዛምቢያ በወታደራዊ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ዛምቢያ በወታደራዊ መስክ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከዛምቢያ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ሌተናል ጄነራል ጄፍሪ ዚኤሌ ጋር ተወያይተዋል፡፡…

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በመቀሌ ከተማ የፍሳሽ ማስወገጃ ግንባታን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ከ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የሚከናወነውን የፍሳሽ ማስወገጃ ግንባታ አስጀምሯል፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) እና የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሌ/ጄ…

ትውልዱን በሥነ ምግባር በማነጽ ለሙስና የማይበገር ዜጋ መፍጠር ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትውልዱን በሥነ ምግባር በማነጽ ለሙስና የማይበገር ዜጋ ለመፍጠር በትኩረት መስራት ያስፈልጋል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። 22ኛው ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን በዛሬው ዕለት በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ነው፡፡…

2ኛው የኢትዮጵያ ኮምፕርሄንሲቭ ዩኒቨርሲቲዎች ጠቅላላ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 2ኛው የኢትዮጵያ ኮምፕርሄንሲቭ ዩኒቨርሲቲዎች ጠቅላላ ጉባዔ በወራቤ ዩኒቨርሲቲ  እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባዔው ትምህርት ሚኒስቴር ዩኒቨርሲቲዎች ባላቸው የትኩረት መስክ ልየታ መሠረት ከተከፋፈሉ በ4 ምድቦች ውስጥ የአጠቃላይ ኮምፕርሄንሲቭ…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሙስናን በመከላከል ላበረከተው አስተዋጽኦ እውቅና ተሰጠው

አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሙስናን በመከላከል ረገድ ላበረከተው ጉልህ አስተዋጽኦ እውቅና ተሰጠው። 22ኛው ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን “ትውልድን በሥነ ምግባር ተቋምን በአሰራር” በሚል መሪ ሃሳብ ተከብሯል፡፡ በአከባበር ሥነ…

ኢትዮጵያ ለጸረ ሙስና ትግል ልዩ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ነው – ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የጸረ ሙስና ኮንቬንሽን መሰረት ለጸረ ሙስና ትግል ልዩ ትኩረት ሰጥታ እሰራች ነው አሉ የፌዴራል የሥነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር)፡፡ ኮሚሽነሩ በ22ኛው ዓለም አቀፍ የጸረሙስና…