Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሚነሱ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ ነው- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት ሕዝብ የሚያነሳቸውን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመፍታት ቀን ከሌት እየሠራ ነው አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)፡፡
በአማራ ክልል ባሕርዳር ከተማ "የጉባ ብስራቶች ፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል…
ኢትዮጵያ እያስመዘገበች ላለው ሁሉን አቀፍ ልማት የዜጎቿ ተሳትፎ ከፍተኛ ነው – አቶ አሕመድ ሽዴ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እያስመዘገበች ላለው ሁሉን አቀፍ ልማት የዜጎቿ ተሳትፎ ከፍተኛ ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ፡፡
በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ "የጉባ ብስራቶች ፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል።…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ 106 የቀበሌ ቤቶችን ለአቅመ ደካማ ነዋሪዎች አስረከቡ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ በልደታ ክ/ከተማ ጧሪና ደጋፊ ለሌላቸው አቅመ ደካሞች፣ ለአካል ጉዳተኞች፣ ለሀገር ባለውለታዎችና እጅግ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ለሚገኙ የከተማዋ ነዋሪዎች 106 የቀበሌ ቤቶችን አስረክበዋል።
ከንቲባዋ በዚህ ወቅት÷ከሕዝብ ጋር…
የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች አብሮነትን የሚያጠናክሩ ትርክቶችን መቅረጽ አለባቸው – ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በብሔራዊ ጥቅም የማይደራደር ዜጋ ለመፍጠርና የትርክት ጫናን ለመመከት መስራት አለባቸው አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማሕበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት።
በኪነ ጥበብ እና ሥነ ጥበብ ፈጠራ…
ከንቲባ አዳነች አራት ባለ4 ወለል የማምረቻ ሕንጻዎችን በሴፍቲኔት ታቅፈው ለነበሩ ነዋሪዎች አስረከቡ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አራት ባለ 4 ወለል የማምረቻ እና መሸጫ ሕንጻዎችን በሴፍቲኔት ታቅፈው ለነበሩ ነዋሪዎች አስረክበዋል፡፡
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ በመዲናዋ እየተተገበሩ ካሉ የዜሮ ግብ ፕሮጀክቶች…
ኢትዮጵያና ኮንጎ ሪፐብሊክ በወታደራዊ መስክ በትብብር ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ኮንጎ ሪፐብሊክ በወታደራዊ ዘርፍ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) ከኮንጎ ሪፐብሊክ መከላከያ ሚኒስትር ቻርለስ ሪቻርድ ሞንጆ ጋር ተወያይተዋል፡፡…
አዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ጉባዔዎችን በስኬት በማስተናገድ ተመራጭ ከተማ ሆናለች – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ጉባዔዎችን በስኬት በማስተናገድ ተመራጭ ከተማ ሆናለች - ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ መዲናዋ ዓለም አቀፍ ጉባዔዎችን በስኬት በማስተናገድ ተመራጭ ሆናለች አሉ፡፡
በኢትዮጵያ የሚካሄደውን…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተጨማሪ ቦይንግ ድሪምላይነር አውሮፕላን ተረከበ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ተጨማሪ ቦይንግ 787- 8 ድሪምላይነር አውሮፕላን በዛሬው ዕለት ተረክቧል፡፡
አዲሱ አውሮፕላን በአንድ ጊዜ 213 መንገደኞችን የሚያጓጉዝ ሲሆን ÷ የሚሰጠውን ምቹና ጥራት ያለው አገልግሎት እንደሚያጠናክርም…
በፍትሕ ዘርፉ የፎረንሲክ ምርመራ ሒደትን ለማጠናከር በትኩረት ይሰራል – ወ/ሮ ሃና አርአያሥላሴ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፍትሕ ዘርፉ የፎረንሲክ ምርመራ ሒደትን ለማጠናከር በትኩረት ይሰራል አሉ የፍትሕ ሚኒስትር ሃና አርአያሥላሴ፡፡
በኢትዮጵያ ሲተገበር የቆየው የአውሮፓ ህብረት የወንጀል ፍትሕ ቴክኒካል ድጋፍ ፕሮግራም ማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡…
የመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን እድሳት ታሪኩን የተሟላ ያደርገዋል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በመዲናዋ የሚገኘው የመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን የሕንጻ እድሳት ሥራ የቤተ ክርስቲያኑን ታሪክ የተሟላ ያደርገዋል አሉ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በቤተ ክርስቲያኑ…