Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሶርጋ ኢኮ ሎጅ ፕሮጀክት ግንባታ በቅርቡ ይጠናቀቃል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶርጋ ኢኮ ሎጅ ፕሮጀክት ግንባታ ሥራ በቅርቡ ይጠናቀቃል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በሶርጋ ሐይቅ ላይ እየተገነባ የሚገኘውን ሶርጋ ኢኮ ሎጅ መጎብኘታቸውን…
በመዲናዋ ለተካሄዱ ጉባዔዎች የጸጥታና ደኅንነት ሥራ የተመራበት መንገድ አርአያ የሚሆን ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና የጣሊያን አፍሪካ ጉባዔ የጸጥታና ደኅንነት ሥራ የተመራበት መንገድ በምሳሌነት የሚወሰድ ነው አሉ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል።
የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል 39ኛው…
የአቶ አማን ፍሰሐፂዮን የአስክሬን ሽኝት መርሐ ግብር እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢቢኤስ ቴሌቪዥን መስራች እና ባለቤት የአቶ አማን ፍሰሐፂዮን የአስክሬን ሽኝት መርሐ ግብር በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው፡፡
አቶ አማን ፍሰሐፂዮን ባደረባቸው ሕመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው የካቲት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከዚህ…
በሲዳማ ክልል ከበጋ መስኖ ከ10 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል ከበጋ መስኖ ልማት እስካሁን 10 ሚሊየን 460 ሺህ ኩንታል ምርት ተሰብስቧል አለ የሲዳማ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ።
በቢሮው የአትክልት እና መስኖ ልማት ዳይሬክተር አምሳሉ አርጋው ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ የተቀናጀ የምግብ ኢንዱስትሪ ግንባታ አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ የተቀናጀ የምግብ ኢንዱስትሪ ግንባታ አስጀምረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ዛሬ ያስጀመርነው የቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ የተቀናጀ የምግብ ኢንዱስትሪ…
የኦሮሚያ ክልል የአግሮ ኢንዱስትሪ ስራዎች የግብርና ዕድገታችንን የሚያሳልጡ ናቸው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኦሮሚያ ክልል በአግሮ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የተጀመሩ ተግባራት የግብርና ዕድገታችንን የሚያሳልጡ ናቸው አሉ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ በዛሬው ዕለት…
በወለጋ ዞኖች ያደረግነው ጉብኝት እጅግ በጣም ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ የታየበት ነው – አቶ ጌታቸው ረዳ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በወለጋ ዞኖች ያደረግነው ጉብኝት እጅግ በጣም ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ የታየበት ነው አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ።
አቶ ጌታቸው ይህንን ያሉት በወለጋ ዞኖች በተደረገ የልማት ሥራዎች ጉብኝት ዙሪያ…
አርሶ አደሮቻችን እያመረቱ ብቻ አይደለም፤ ከመዋጮዎቻቸውም እሴት እያፈሩ ይገኛሉ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሶ አደሮቻችን እያመረቱ ብቻ አይደለም፤ ከመዋጮዎቻቸውም እሴት እያፈሩ ይገኛሉ አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ የጊቤ ዲዴሳ የገበሬዎች የኅብረት ሥራ ማኅበርን…
89ኛው የየካቲት12 ሰማዕታት መታሰቢያ በዓል ተከበረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያውያን የአልገዛም ባይነት ጽናት የታየበት 89ኛው የየካቲት12 ሰማዕታት ቀን መታሰቢያ በዓል በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ በሚገኘው የሰማዕታት ሐውልት ፊት ለፊት ተከብሯል፡፡
በአከባበር ሥነ ሥርዓቱ ላይ አባትና እናት አርበኞች በመገኘት…
የህብረቱ ጉባዔ እንግዶችን በማስተናገድ ረገድ ኩራትን የሚፈጥሩ ተግባራት የተገለጡበት ነበር – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ 39ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባዔ እንግዶችን በማስተናገድ ረገድ ኩራትን የሚፈጥሩ ተግባራት የተገለጡበት ነበር አሉ።
የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ እና የዲፕሎማሲ ማዕከል የሆነችውን አዲስ…