Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንት እሸቱ ወንጨቆ (ፕ/ር) ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንት እሸቱ ወንጨቆ (ፕ/ር) የቀብር ስነ ስርዓት በዛሬው ዕለት ተፈጽሟል፡፡
የስታትስቲክስ ምሁሩ እሸቱ ወንጨቆ (ፕ/ር) በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ያገለገሉ ሲሆን፣ በፈረንጆቹ ከ2001 እስከ 2002 ዓ.ም…
መደመር ብሔራዊ መግባባትንና ዘላቂ ልማትን ይገነባል – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የመደመር መርህ ብሔራዊ መግባባትን እና ዘላቂ ልማትን ይገነባል አሉ፡፡
12ኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ በጋና አክራ መካሄድ ጀምሯል።
በጉባኤው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት አቶ አደም…
12ኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ በአክራ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 12ኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ በጋና አክራ መካሄድ ጀምሯል።
በመድረኩም የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ እና የብልፅግና ፓርቲ ህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) እየተሳተፉ…
ከ65 ሺህ 500 በላይ የቀድሞ ተዋጊዎች ወደ ሰላማዊ ህይወት ተመልሰዋል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ከ65 ሺህ 500 በላይ የቀድሞ ተዋጊዎች በተሃድሶ ሂደት በማሳለፍ ወደ ማህበረሰቡ እንዲቀላቀሉ ተደርጓል አለ፡፡
የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት በቅርቡ ባደረገው ስብሰባ ግጭትን ሊያስቀሩ የሚችሉ ሰላማዊ አማራጮችን በሁሉም…
ኢትዮጵያ ለኢጋድ የውሃማ አካላት ምጣኔ ሀብት አጀንዳ ድጋፏን አጠናክራ ትቀጥላለች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የብሉ ኢኮኖሚ አጀንዳ እና ዘላቂ የዓሣ ሀብት ስትራቴጂ ትግበራ ትብብሯን አጠናክራ ትቀጥላለች አለ የግብርና ሚኒስቴር።
የኢጋድ ቀጣናዊ የዓሣ ሀብትና የውሃማ አካላት ምጣኔ ሀብት ላይ…
የአፍሪካ ከተሞች የአየር ንብረት ለውጥ ፈተናን ወደ ዕድል …
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት ለዓለም ፈተና እየሆነ የመጣውን የአየር ንብረት ለውጥ ፈተናን ወደ ዕድል በመቀየር ነዋሪዎቻቸውን ተጠቃሚ ማድረግ ጀምረዋል።
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከጳጉሜን 3 እስከ 5 ቀን 2017 ዓ.ም የሚካሄደው ሁለተኛውን የአፍሪካ የአየር…
የኮንስትራክሽን ተቋራጮች በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ለማድረግ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ከ20 በላይ የኮንስትራክሽን ተቋራጮች ጎረቤት ሀገራትን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ሆነው እንዲሰሩ ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ፡፡
በፈረንጆቹ ከ2025 እስከ 2050 ድረስ የሚተገበር…
ፕሮጀክቶችን መጨረስ የዚህ መንግስት ልዩ መለያ ባህሪ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ፕሮጀክቶችን መጨረስ የዚህ መንግስት ልዩ መለያ ባህሪ ነው አሉ።
የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የኮንስትራሽን ዘርፉን ባለድርሻ አካላት በማሳተፍ ተግዳሮትና ዕድሎችን በመለየት ዘርፉን ወደ አዲስ ከፍታ…
ኢትዮጵያና አሜሪካ ሕገ ወጥ የገንዘብ ማስተላለፊያ መንገዶችን ለመቆጣጠር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ሕገ ወጥ ድንበር ተሻጋር የገንዘብ ማስተላለፊያ ግብይቶችን መከላከልና መቆጣጠር በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ መክረዋል፡፡
በዚህም…
የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ለብርሃን አይነ ሥውራን አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ለብርሃን አይነ ሥውራን አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የብሬል ፕሪንተር፣ ዲጂታል ሪከርድስ እና ሌሎች ቁሶችን ድጋፍ አድርጓል፡፡
የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ትምህርት ትውልድን ለማነጽና ለነገ ሀገር ተረካቢ የሆነ የተማረ ዜጋን…