Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ከ308 ቢሊየን ብር በላይ ግዥ በኤሌክትሮኒክ ሥርዓት…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት ከ308 ቢሊየን ብር በላይ ግዥ በኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ተፈጽሟል አለ የፌዴራል መንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር መሰረት መስቀሌ እንዳሉት ÷ በበጀት ዓመቱ የመንግሥት ግዥና…

ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ የዕጅ መንሻ በማቅረብ የተጠረጠረው ቻይናዊ ተከሰሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ ‘ጉዳዬ በአፋጣኝ እንዲፈፀምልኝ’ በማለት የዕጅ መንሻ በማቅረብ የተጠረጠረ ቻይናዊ ክስ ተመሠረተበት፡፡ ክሱ የተመሰረተው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሁለተኛ የሙስና ወንጀሎች ችሎት…

በቢሾፍቱ አቅራቢያ ለሚገነባው አውሮፕላን ማረፊያ የፋይናንስ እንቅስቃሴዎች ውክልና ሰነድ ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ በቢሾፍቱ አቅራቢያ ለሚገነባው አዲስ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት የፋይናንስ እንቅስቃሴዎች አመቻቺነት የውክልና ሰነድ ተፈራርመዋል። በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ፣ የኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት እደግፋለሁ – ቱርክሜኒስታን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቱርክሜኒስታን ፥ ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት እደግፋለሁ አለች፡፡ በፓኪስታን ተቀማጭነታቸውን በማድረግ በቱርከሜኒስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራሺድ ሜሬዶቭ ጋር…

ጉምሩክ ኮሚሽን በሥነ ምግባሩ የተመሰገነ አገልጋይ ለመፍጠር እየሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ በሥነ ምግባሩ የተመሰገነ አገልጋይ የሰው ኃይል ለመፍጠር የሚደረገው ጥረት ቀጥሏል አሉ። ጉምሩክ ኮሚሽን ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ ከ3 ሺህ 300 በላይ ለሆኑ አዳዲስ ሰልጣኝ ሰራተኞች የአቀባበል ሥነ…

9 ነጥብ 1 ሚሊየን የተሻሻሉ የዓሳ ጫጩት ዝርያዎች…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት 9 ነጥብ 1 ሚሊየን የተሻሻሉ የዓሳ ጫጩት ዝርያዎች ተሰራጭተዋል አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡ የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የሌማት ትሩፋት ለዓሳ…

20ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በልዩ ድምቀት ይከበራል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በልዩ ድምቀት ይከበራል አሉ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር። 20ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን በተመለከተ አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በተገኙበት የዐቢይ ኮሚቴ አባላት…

በሀረር ከተማ በታቀደላቸው ጊዜና ጥራት እየተሰሩ ያሉ ፕሮጀክቶች…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረር ከተማ የቱሪዝም ዘርፉን የሚያሳድጉና የህዝቡን የልማት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ፕሮጀክቶች እየተሰሩ ናቸው አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። አቶ ኦርዲን በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የአባድር ፕላዛ፣ የሀረር ላንድ…

ለኢትዮጵያ የማንሰራራት ጉዞ ስኬታማነት ሰላምን ማጽናት…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያ የማንሰራራት ጉዞ ስኬታማነት ሰላምን ማጽናት የሁሉም ኃላፊነት መሆን አለበት አሉ የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ። በሰላም ሚኒስቴር አዘጋጅነት ከሁሉም ክልሎች እና ከሁለቱ የከተማ አስተዳደር የተወጣጡ የሰላምና ጸጥታ ዘርፍ አመራሮች…

ዴሞክራሲያችን ኢትዮጵያዊ መከባበርና ባህል ላይ የተመሰረተ መሆን ይጠበቅበታል – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዴሞክራሲያችን ኢትዮጵያዊ መከባበር እና ባህል ላይ መሰረቱን ያደረገ መሆን ይጠበቅበታል አሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)። ሚኒስትሩ ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት÷…