Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በማንኩሳ ከተማ የሰላም ጥሪ የሚያቀርብ ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ጃቢ ጠህናን ወረዳ ማንኩሳ ከተማ የሰፈነው አንጻራዊ ሰላም እንዲጠናከር የሚጠይቅ ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሂዷል።
በሕዝባዊ ሰልፉ ላይ በውይይት እንጅ በአፈሙዝ የሚመለስ የአማራ ሕዝብ ጥያቄ የለውም፤ በላቀ የህዝብ ተሳትፎ…
ወጣቶች ለሀገር ግንባታና ለዘላቂ ሰላም በንቃት ሊሳተፉ ይገባል – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጣቶች የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባትና ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡
የሰላም ሚኒስቴር…
በመዲናዋ የተገነቡ 21 ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡ 31 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያላቸዉ 13 የመንገድ ፕሮጀክቶችና 8 ድልድዮች በአጠቃላይ 21 ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣…
ከሀገራዊ ለውጡ ወዲህ ለ174 መገናኛ ብዙሃን ፈቃድ ተሰጥቷል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሀገራዊ ሪፎርሙ ወዲህ ለ174 መገናኛ ብዙሃን ፈቃድ ተሰጥቷል አለ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን።
ባለስልጣኑ የተቋማዊ ሪፎርም ስራዎችን አፈጻጸም ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላትና የዴሞክራዊ ተቋማት የጋራ መድረክ ላይ ሪፖርት አቅርቧል።…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከብራዚል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብራዚል ፕሬዚዳንት ሉዊዝ ኢናቺዮ ሉላ ደ ሲልቫ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ከ17ኛው የብሪክስ ጉባዔ አስቀድሞ ከብራዚል ፕሬዚዳንት ሉዊዝ…
”የሰቆጣ ቃል ኪዳን የማሕበረሰቡን ጤና በማሻሻል የጤና ዋስትና እየሰጠ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰቆጣ ቃል ኪዳን ትግበራ የማሕበረሰቡን ጤና በማሻሻል የጤና ዋስትና እየሰጠ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡
የምግብና ሥርዓተ ምግብ ስትራቴጂ እና የሰቆጣ ቃልኪዳን የ2017 ዓ.ም አፈጻጸም እና የቀጣይ ዓመት…
አቶ ሙስጠፌ ዜጎች በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በንቃት እንዲሳተፉ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ ግብርን በጅግጅጋ ከተማ አስጀምረዋል፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሕብረተሰቡ በተለያዩ ዘርፎች ያለውን ተጠቃሚነት…
ፕሬዚዳንት ታዬ የኮሞሮስ ነጻነት በዓል ላይ ለመታደም ሞሮኒ ኮሞሮስ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በ50ኛው የኮሞሮስ ነጻነት በዓል ላይ ለመሳተፍ ሞሮኒ ኮሞሮስ ገብተዋል።
ፕሬዚዳንቱ ሞሮኒ ልዑል ሰይድ ኢብራሂም ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሀገሪቱ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት አቀባበል…
ከሕዳሴ ግድብ 5 ሺህ 895 ቶን የዓሣ ምርት ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሚገኘውን የዓሣ ምርት ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ።
በቢሮው የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ዳይሬክተር አቶ ሃይሉ ይርጋ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥ የሌማት ትሩፋት በክልሉ…
በመዲናዋ የ15 ሺህ 960 ፕሮጀክቶች ግንባታ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት የ15 ሺህ 960 ፕሮጀክቶች ግንባታ ተከናውኗል አለ የአስተዳደሩ ኮሙኒኬሽን ቢሮ፡፡
የቢሮው ኃላፊ እናትአለም መለስ በሰጡት መግለጫ ÷ በበጀት ዓመቱ ግንባታቸው የተጠናቀቁ 15 ሺህ 960…