Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ከ600 በላይ ተከሳሾች በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር እስከ 25 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ጋር በተያያዘ በፌደራል እና በክልሎች ጥፋተኛ የተባሉ 610 ተከሳሾች እስከ 25 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ፡፡
ብሔራዊ የፍልሰት ዓመታዊ ስብሰባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በተገኙበት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡…
የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ተደራሽነት ለማስፋት በቴክኖሎጂ የታገዘ ሥራ እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰባተኛውን ዙር ጠቅላላ ምርጫ ግልፅነትና ተደራሽነት ለማስፋት በቴክኖሎጂ የታገዘ ሥራ እየተከናወነ ነው አለ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ።
ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተጠሪ የሆኑ የዴሞክራሲ ተቋማት የሪፎርም ሥራቸውን አስመልክቶ የጋራ የውይይት…
ፍልሰት በአግባቡ ከተመራ የልማት ዕድልን ይፈጥራል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፍልሰት በአግባቡ ከተመራ የማደግና የልማት ዕድልን ይፈጥራል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ፡፡
ብሔራዊ የፍልሰት ዓመታዊ ስብሰባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሬ በተገኙበት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡
አቶ ተመስገን…
ኢንተርፕራይዞችን በማበረታታት ወጣቱን ተጠቃሚ ማድረግ ይገባል – አቶ ደስታ ሌዳሞ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማፋጠን አምራች ኢንተርፕራይዞችን በማበረታታት ወጣቱን ተጠቃሚ ማድረግ ይገባል አሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ።
“የኢንተርፕራይዞች ሚና ለሀገራችን ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ በሀዋሳ ከተማ…
“ሊከሰቱ የሚችሉ ስጋቶችን ከሩቅ የማስቀረት ብቃት ያለው ሠራዊት ተገንብቷል” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሊከሰቱ የሚችሉ ስጋቶችን ከሩቅ የማስቀረትና ብሄራዊ አደጋ ቢከሰት በብቃት መቀልበስ የሚችል ሠራዊት ተገንብቷል አሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፡፡
የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለ15ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን…
የአረንጓዴ አሻራ የሕዳሴ ግድብን ከደለል ለመከላከል ከፍተኛ ሚና አለው – አቶ አሻድሊ ሃሰን
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን የ2017 የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን በክልሉ ኡራ ወረዳ አስጀምረዋል፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የተፈጥሮ ሚዛንን ለማስጠበቅና የአፈር…
የብርሸለቆ መሠረታዊ የውትድርና ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን የሰራዊት አመራሮች እያስመረቀ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመከላከያ ሰራዊት የምስራቅ ዕዝ በብርሸለቆ መሠረታዊ የውትድርና ትምህርት ቤት ለ2ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን የሰራዊት አመራሮች እያስመረቀ ነው።
በምረቃ ስነ ስርአቱ ላይ የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል መሐመድ ተሰማን ጨምሮ የዕዙ ከፍተኛ…
የሪፐብሊካን ጥበቃ ኃይል አመራርና አባላት አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሪፐብሊካን ጥበቃ ኃይል አመራርና አባላት ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ጋር በመሆን በየካ ተራራ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡
"በመትከል ማንሰራራት" በሚል በተሰየመው የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ላይ በመሳተፋቸው የተሰማቸውን ደስታ…
ምክር ቤቱ ለዴሞክራሲ ተቋማት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነፃና ገለልተኛ የዴሞክራሲ ተቋማት ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ ያላቸውን ሚና የበለጠ ለማጉላት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ድጋፉን አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፡፡
ለምክር ቤቱ ተጠሪ የሆኑ የዴሞክራሲ ተቋማት የተቋማዊ ሪፎርም…
“ኢትዮጵያዊ ዴሞክራሲ ፍለጋ” መጽሐፍ ዋነኛ ዓላማ ለትውልድ ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን ማስረከብ ነው – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) "ኢትዮጵያዊ ዴሞክራሲ ፍለጋ" መጽሐፍ ዋነኛ ዓላማ ከትናንት በመማር ለቀጣዩ ትውልድ ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን ማስረከብ ነው አሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)።
በተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)…