Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ነገ ቀጥሎ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በየሳምንቱ ቅዳሜ ከአስገራሚ ተወዳዳሪዎች ብቃት ጋር የቀጠለው ደማቁ 5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የድምጻውያን ውድድር ነገም ቀጥሎ ይካሄዳል።
በውድድሩ የምድብ ሁለት ተወዳዳሪዎች እዮቤል ጸጋዬ፣ ካሳሁን ዘውዱ፣ ብሩክ ሰለሞን፣ ናሆም…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 48ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ…
በክልሉ ከዘንድሮው የበልግ እርሻ ከ13 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከዘንድሮው የበልግ እርሻ ከ13 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል።
ከተለያዩ መገናኛ ብዙኃን የተውጣጡ የሚዲያ ባለሙያዎች በክልሉ የተሰሩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ይገኛል።
የክልሉ መንግስት…
በምዕራብ አርሲ ዞን በ99 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ለአገልግሎት ክፍት ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ነጌሌ አርሲ ወረዳ በ99 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል።
የክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ ኤባ ገርባ በዚሁ ወቅት÷ የሚመረቁ ፕሮጀክቶች የማህበረሰቡን…
በሕገወጥ የነዳጅ ግብይት በተሰማሩ 562 ነዳጅ ማደያዎች ላይ ርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕገወጥ የነዳጅ ግብይት በመሰማራት በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ችግር በፈጠሩ 562 የነዳጅ ማደያዎች ላይ አስተዳደራዊና ህጋዊ ርምጃ ተወስዷል።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች፣ የነዳጅ አጓጓዦች እና…
ፌደራል ፖሊስ ከኢንተርፖል ጋር ያለውን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ቁርጠኛ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከኢንተርፖል ጋር ያለውን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ቁርጠኛ ነው አሉ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል።
ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረ ሚካኤል ከዓለም አቀፉ ፖሊስ ድርጅት (ኢንተርፖል) ፕሬዚዳንት ሜጀር ጀነራል…
ቤተክርስቲያኗ ከምክክር ኮሚሽን ጎን በመሆን ድጋፏን አጠናክራ ትቀጥላለች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጎን በመሆን ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል አረጋገጠች።
የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ አቶ ጥበቡ ታደሰ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በዛሬው…
በክልሉ በቀጣይ በጀት ዓመት ከ18 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ይሰራል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በ2018 በጀት ዓመት ገቢውን 80 በመቶ በማሳደግ ከ18 ቢሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ ታቅዷል አሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)።
የክልሉ ገቢዎች ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የደረጃ 'ሐ'፣ 'ለ'…
በክልሉ በመኸር እርሻ 849 ሺህ 833 ሔክታር መሬት ይለማል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በመኸር እርሻ 849 ሺህ 833 ሔክታር መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዶ እየተሰራ ነው።
የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የእርሻ ልማት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አድማሱ አወቀ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በምርት ዘመኑ ከመኸር አዝመራ…
የቤት ልማትና ቱሪዝም ላይ ትኩረት ያደረገ የመንግሥትና የግል አጋርነት ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤት ልማትና ቱሪዝም ላይ ትኩረት ያደረገ ሰባት ፕሮጀክቶችን ያቀፈ የመንግሥትና የግል አጋርነት ስምምነት ተፈረመ።
ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስቴር ከኦቪድ ግሩፕ፣ ከአይ ሲ ኢ ቤት ልማትና ኮንስትራክሽን፣ ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን፣…