Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
“ኢትዮጵያዊ ዴሞክራሲ ፍለጋ” መጽሐፍ የዘመናት የዴሞክራሲ ፍለጋ ህልምን የሚዳስስ ነው – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ "ኢትዮጵያዊ ዴሞክራሲ ፍለጋ" መጽሐፍ የኢትዮጵያ ህዝብን የዘመናት የዴሞክራሲ ፍለጋ ህልም የሚዳስስ የዕውቀት…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 4ኛ ዓመት 13ኛ መደበኛ ስብሰባዉን በአራት ወሳኝ ከተማ አቀፍ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡
የከተማዋን ፈጣን ለዉጥ ታሳቢ በማድረግ፣ ወጪን ለመቀነስ፣ አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል እና…
መሪዎች በተግባርም በሃሳብም መምራት መቻላቸው የመደመር ትውልድ መገለጫ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር ተመስገን ጥሩነህ መሪዎች ሀገርን በተግባርም በሃሳብም መምራት መቻላቸው የመደመር ትውልድ መገለጫ ነው አሉ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት፤ ከፍተኛ የመንግስት የስራ…
አጀንዳ ከሚሰበሰብባቸው መንገዶች አንዱ የምሁራን ጥናት ነው – መሥፍን አረዓያ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አጀንዳ ከሚሰበስብባቸው መንገዶች መካከል የምሁራን ጥናት አንዱ ነው አሉ የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መሥፍን አረዓያ (ፕ/ር)።
የታሪክ ባለሙያዎች ማህበር እና የሰላምና ደኅንነት ጥናት ኢንስቲትዩት የፖሊሲ ምክረ…
ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል ቁርጠኛ ናት – ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከል የሚደረጉ ትብብሮችን ለማጠናከር ቁርጠኛ ናት አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡
ፕሬዚዳንት ታዬ ከዓለም አቀፉ የፖሊስ ድርጅት (ኢንተርፖል) ፕሬዚዳንት አሕመድ ናስር አል ራይዚ ጋር…
ምክር ቤቱ የ350 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ለሁለተኛው ዘላቂና ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ልማት ፖሊሲ ማስፈጸሚያ የተደረገውን የብድር ስምምነት አዋጅ መርምሮ በሙሉ ድምጽ አጸደቀ፡፡…
በመዲናዋ ከ25 ሺህ በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ መንስኤዎች ተለይተዋል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ ከ25 ሺህ በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ መንስኤዎች ለይቻለሁ አለ።
በሀገሪቱ ከሚከሰተው የኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥ 47 በመቶ የሚከሰተው በዛፎች ንክኪ በመሆኑ ዛፎች ከመሰረተ ልማቱ…
የአረንጓዴ አሻራ የአፈር ለምነትን ለመጠበቅና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ጉልህ ሚና አለው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የአፈር ለምነትን ለመጠበቅና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ያስችላል አለ የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት፡፡
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር) እንዳሉት÷ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር…
ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የ1 ቢሊየን ዶላር ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የ1 ቢሊየን ዶላር የፋይናንስ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
የድጋፍ ስምምነቱ የኢትዮጵያን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ እና አካታች የኢኮኖሚ እድገትን ለማገዝ እንደሚውል ተመላክቷል፡፡
ስምምነቱን የገንዘብ…
በጋምቤላ ክልል 3 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል ባለፉት 11 ወራት 3 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ፡፡
የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሎው ኡቡፕ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የክልሉን የኢንቨስትመንት…