Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በዞኑ በበልግ እርሻ በዘር ከተሸፈነው መሬት 8 ነጥብ 7 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን በበልግ እርሻ በዘር ከተሸፈነው 368 ሺህ ሄክታር መሬት 8 ነጥብ 7 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ይጠበቃል አለ የዞኑ ግብርና ጽህፈት ቤት።
የኦሮሚያ ክልልርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ…
ለሕብረተሰብ ጥቅም በሚሰሩ የልማት ስራዎች ሁሉም ትብብር ሊያደርግ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሕብረተሰብ ጥቅም በሚሰሩ የልማት ስራዎች ሁሉም ትብብር ሊያደርግ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በዛሬው ዕለት በተካሄደው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ተገኝተው በሰጡት…
የ2018 የፌዴራል መንግሥት በጀት 1 ነጥብ 93 ትሪሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 42ኛ መደበኛ ጉባዔውን አካሂዷል፡፡
ምክር ቤቱ በስብሰባው የ2018 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀትን ተወያይቶ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡
በዚህም የፌዴራል መንግሥት የ2018 በጀት ዓመት…
ኢትዮጵያ ሉዓላዊ ሀገር ናት የባሕር በር ተጠቃሚ ካልሆነች ግን ሀገር መሆን አትችልም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
ኢትዮጵያ ሉዓላዊ ሀገር ናት የባሕር በር ተጠቃሚ ካልሆነች ግን ሀገር መሆን አትችልም - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ሉዓላዊ ሀገር ናት የባሕር በር ተጠቃሚ ካልሆነች ግን ሀገር መሆን አትችልም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
ከጎረቤት ሀገራት ጋር በሰላም መኖር እንፈልጋለን፤ ካልሆነ ግን ራሳችን እንከላከላለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከጎረቤት ሀገራት ጋር በሰላም መኖር እንፈልጋለን፤ ካልሆነ ግን ራሳችን እንከላከላለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከም/ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና…
በትግራይ ምድር አንድም ጥይት የመተኮስ ፍላጎት የለንም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኃይማኖት አባቶች፣ ምሁራን፣ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎችና ሌሎችም የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ትግራይ ክልል ወደ ግጭት እንዳይገባ አሁኑኑ ስራ እንዲጀምሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ፡፡
በክልሉ ግጭት…
የፖለቲካ ሀሳብን በምርጫ እንጂ በጠመንጃ ማሳካት አይቻልም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፖለቲካ ሀሳብን በምርጫ እንጂ በጠመንጃ ማሳካት አይቻልም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በኢትዮጵያ የሚከሰቱ ግጨቶችን በተመለከተ ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡…
በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የፋብሪካዎችን የማምረት አቅም ወደ 65 በመቶ ማሳደግ ተችሏል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የፋብሪካዎችን የማምረት አቅም ወደ 65 በመቶ ማሳደግ ተችሏል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው…
ለዋጋ ግሽበት መፍትሔ ምርታማነትን ማሳደግ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለዋጋ ግሽበት መፍትሔ ምርታማነትን ማሳደግ እንደሆነና ለዚህም በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
የፊስካል፣ የገንዘብ ፖሊሲ እና የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ላይ የተወሰደው እርምጃ ከፍተኛ ለውጥ ማምጣቱን የገለጹት…
በብሔራዊ ሠላምና ደህንነት ላይ ያተኮረ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የምርምርና ልማት ስራን በተሟላ መልኩ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የብሔራዊ ደህንነት ኮንፈረንና የምርምር አውደጥናት እየተካሄደ ነው።
አውደጥናት "በደህንነትና ስትራቴጂክ ጉዳዮች የሰለጠኑ ብቁ አመራሮችን በማፍራት…