Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ውጤታማ ስራዎችን ለማስቀጠል በዕቅድ ላይ የተመሰረቱ ተግባራት ይጠናከራሉ – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ውጤታማ ስራዎችን ለማስቀጠል በዕቅድ ላይ የተመሰረቱ ተግባራት ይጠናከራሉ አሉ።
ርዕሰ መስተዳድሩ በፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ከተመራ ቡድን ጋር ተወያይተዋል።
ውይይቱ…
የኢትዮጵያ ግዙፍ የልማት ዕቅዶች ለሀገር ሁለንተናዊ እድገት…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክት ዕቅዶች የሀገርን ሁለንተናዊ እድገት ለማረጋገጥ ጉልህ ድርሻ ይኖራቸዋል አሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በታላቁ የኢትዮጵያ…
“ኢሬቻ ለሀገር ማንሰራራት” በሚል መሪ ሐሳብ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) "ኢሬቻ ለሀገር ማንሰራራት" በሚል መሪ ሐሳብ 45ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።
የውይይት መድረኩ የፊታችን ቅዳሜና እሁድ በአዲስ አበባ ሆረ ፊንፊኔ እና ሆረ ሀርሰዲ ቢሾፍቱ በሚከበረው…
አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ሕዳሴ ግድብን የተመለከቱ ጉዳዮች አካቷል – ትምህርት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን የተመለከቱ በርካታ ምዕራፎች አካቷል አለ የትምህርት ሚኒስቴር።
በሚኒስቴሩ የማሕበራዊ ሳይንስ ሥርዓተ ትምህርት ማበልጸጊያ መሪ ስራ አስፈጻሚ ኡመር ኢማም የግድቡ መመረቅ የታሪክ ትምህርትን…
የኢትዮጵያ ታሪካዊ፣ ባህላዊና ተፈጥሯዊ መዳረሻዎች በውጭ ሀገር ጎብኚዎች…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የጎብኚዎችን ቀልብ የሚስቡ ታሪካዊ፣ ባህላዊና ተፈጥሯዊ መዳረሻዎች ያላት ሀገር ነች።
አነዚህን እምቅ የተፈጥሮና ታሪካዊ ቅርሶች ለመጎብኘት በየዓመቱ ከአንድ ሚሊየን የላቁ የውጭ ሀገር ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ ይመጣሉ።
ጎብኚዎቹ…
በቢሾፍቱ የሆረ ሃርሰዴ ኢሬቻ በዓልን በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሆረ ሃርሰዴ ኢሬቻ በዓልን በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው አለ የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ፡፡
የአስተዳደሩ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ኢብራሄም ሁሴን ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ ኢሬቻ የኦሮሞ ሕዝብ ክረምቱ በሰላም…
ምሁራን የሕብረተሰቡን ችግር የሚፈቱ የምርምር ሥራዎችን ሊያጠናክሩ ይገባል- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምሁራን ለሀገር ግንባታ መሰረት የሚጥሉ የፖሊሲ ግብዓትን በጥናት ማውጣት ላይ ይበልጥ ሊሰሩ ይገባል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ።
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናት ምርምር ተቋም ጋር በመተባበር…
የአፋር ክልል የፀጥታ ኃይልን ለማጠናከር የፌዴራል ፖሊስ ቁርጠኝነት…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል የሰሜን ምስራቅ ሚሌ ፈጥኖ ደራሽ እና የኮንትሮባንድ ቁጥጥርና ክትትል መምሪያዎች ካምፕ በዛሬው ዕለት ተመርቋል።
የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ እንዳሉት ÷ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ…
ኢሬቻ ለቱሪዝም ፍሰት የሚያበረክተውን ጉልህ አስተዋጽኦ ማሳደግ ይገባል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ በደመቀና ባማረ መልኩ እንዲከበር በማድረግ ለቱሪዝም ፍሰት የሚያበረክተውን ጉልህ አስተዋጽኦ ይበልጥ ማሳደግ ይገባል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
የኢሬቻ በዓል እሴቱን ጠብቆ…
የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ስብሰባ ቁጥር – 4 መግለጫ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ አራተኛ ስብሰባውን መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም አካሂዷል፡፡
በተሻሻለው የባንኩ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 1359/2025፣ አንቀጽ 23፣ በተሰጠው ተግባርና ኃላፊነት መሠረት የተቋቋመው የገንዘብ…