Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የተሻሻለው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤትን ከ300 ወደ 297 ዝቅ አድርጓል፡፡
ሚኒስቴሩ እንደገለጸው ÷ የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ ተማሪዎች ወደቀጣይ የትምህርት ደረጃ ለመዛወር 50 በመቶና ከዚያ…
ሆረ ፊንፊኔ የሚከበርበትን ኢሬቻ ፓርክ የማፅዳት ስራ እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል የሚከበርበትን ኢሬቻ ፓርክ የማፅዳት ስራ እየተከናወነ ይገኛል።
ከአዲስ አበባ ሁሉም ክፍለ ከተሞች የተወጣጡ አመራሮች፣ አርቲስቶችና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በፅዳት ስራው ተሳታፊ ሆነዋል።
የአዲስ አበባ…
የኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ሎጂስቲክስ ዘርፉን ተጠቃሚነት የሚያጠናክር ቴክኒክ ኮሚቴ ተቋቋመ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ሎጂስቲክስ ዘርፉን ተጠቃሚነት የሚያጠናክር ቴክኒክ ኮሚቴ ተቋቁሟል።
የቴክኒክ ኮሚቴው የዘርፉን ችግሮች በጋራ በመፍታት ተጨማሪ የውጤት ዕድሎችን መፍጠር የሚያስችል እንደሆነ ተገልጿል።
ላለፉት ሁለት ቀናት በጂቡቲ…
ለአፍሪካ ግዙፍ ፕሮጀክቶች መንገድ የጠረገው ሕዳሴ ግድብ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በአፍሪካ ያለውን የኢኮኖሚ እና ፖለቲካ ተፅዕኖ በመቀልበስ ለግዙፍ ፕሮጀክቶች እውን መሆን መንገድ ጠርጓል አሉ የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን፡፡
በውጭ ጉዳይ ኢንስትቲዩት የአፍሪካ ጉዳዮች…
ዳኞች ሞዴል የፍትህ ተቋም ለመፍጠር የሚደረገው ጥረት አካል መሆን ይገባቸዋል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዳኞች ሞዴል የፍትህ ተቋም ለመፍጠር የሚደረገው ጥረት አካል መሆን ይገባቸዋል አሉ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬ።
ለ10 ተከታታይ ቀናት የሚካሄደውና የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያዘጋጀው የዳኞች ጉባኤ ዛሬ በባሕር…
ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ ነው አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡
የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሙሉጌታ አጎ በሰሜን አሜሪካ፣ ካናዳ፣ አፍሪካና መካከለኛው…
የመኸር ሰብል ምርት ለመሰብሰብ የአማራ ክልል ዝግጅት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በመጪዎቹ ወራት የሚደርሱ ሰብሎችን ለመሰብሰብ ዝግጅት እየተደረገ ነው አለ።
በቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አምሳሉ ጎባው ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በመኸር እርሻ ወቅት የተዘሩ ሰብሎች ምርት መሰብሰቢያ ጊዜ…
የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ በዓል በድምቀት ይከበራል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ በዓል በነገው ዕለት በድምቀት ይከበራል።
ዓመታዊ ክብረ በዓሉ መስከረም 21 በዞኑ አምባሰል ወረዳ ግሸን ተራራ ላይ በደመቀ መልኩ የሚከበር ሲሆን፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች እና…
የሸካቾ ዘመን መለወጫ “ማሽቃሬ ባሮ” በዓል እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸካቾ የዘመን መለወጫ "ማሽቃሬ ባሮ" በዓል በጌጫ ከተማ በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው።
አንድነት፣ መተሳሰብና መረዳዳት የሚንጸባረቅበት የ"ማሽቃሬ ባሮ" በዓል ላይ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ…
አምስተኛው የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህልና ቱሪዝም ሀብቶችን ለማስተዋወቅ ያለመው አምስተኛው የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
በቱሪዝም ሳምንት መርሐ ግብሩ ላይ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የመንግስት ሥራ ኃላፊዎችን ጨምሮ የዘርፉ ባለድርሻ አካላት…