Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ታላቁ የሕዳሴ ግድብ አይቻልም የተባለውን ሰርቶ ማጠናቀቅ እንደሚቻል ማሳያ ነው – አቶ ደስታ ሌዳሞ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ብቻ ሳይሆን አይቻልም የተባለውን ሰርቶ ማጠናቀቅ እንደሚቻል ማሳያ ነው አሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ፡፡
የግድቡን መጠናቀቅ አስመልክቶ በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በመስከረም ወር ለሚከበሩ በዓላት ዝግጅት ተደርጓል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ10 ብሔረሰቦችን የዘመን መለወጫ በዓላት በጋራ ለማክበር በቂ ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ።
የቢሮው ኃላፊ አቶ ሳሙኤል መንገሻ እንዳሉት ÷ በክልሉ በሚከበሩ የዘመን መለወጫ በዓላት ላይ ከ409…
በፕሬዚዳንት ታዬ የተመራ ልዑክ በ80ኛው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የተመራ ልዑካን ቡድን በ80ኛው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ኒውዮርክ ገብቷል።
የልዑካን ቡድኑ አባላት አሁን ላይም 'ደህናነት በአብሮነት' በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ በሚገኘው 80ኛው…
ሕዳሴ ግድብ የአሁኑ ትውልድ በሃሳብ ታግሎ ያሸነፈው አንጸባራቂ ድል ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የአሁኑ ትውልድ በላብ፣ በደም እና በሃሳብ ታግሎ ያሸነፈው አንጸባራቂ ድል ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ የቀደመ…
የመስቀል በዓል አከባበር ሰላምንና ፍቅርን የሚሰብክ ሊሆን ይገባል – ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ
የመስቀል በዓል አከባበር ሰላምንና ፍቅርን የሚሰብክ ሊሆን ይገባል - ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስቀል በዓል የሰላም በዓል በመሆኑ የበዓሉ አከባበር ሰላምንና ፍቅርን የሚሰብክ ሊሆን ይገባል አሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን…
ሰላምን በማጽናት የልማት ሥራዎች እንዲከናወኑ የጸጥታ አካሉ ሚናውን ተወጥቷል – አቶ አሻድሊ ሃሰን
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሰላምን በማጽናት የልማት ሥራዎች እንዲከናወኑ የፀጥታ አካሉ ሚናውን ተወጥቷል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን።
የክልሉን ወቅታዊ የሠላም ሁኔታና ቀጣይ አቅጣጫዎች በተመለከተ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችና…
በኦሮሚያ ክልል ከ26 ሺህ በላይ የውሃ መሳቢያ ፓምፕ ለአርሶ አደሮች ተከፋፈለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ26 ሺህ በላይ የውሃ መሳቢያ ፓምፕ ለአርሶ አደሮች በዛሬው ዕለት ተከፋፍሏል፡፡
በመርሐ ግብሩ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋን ጨምሮ ሌሎች የፌዴራልና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
አቶ አዲሱ አረጋ በዚህ…
የጋሞ ብሔረሰብ ባሕል፣ ታሪክና ቋንቋ ሲምፖዚዬም እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋሞ ዞን የ'ዮ ማስቃላ' በዓል አከባበር አካል የሆነው የጋሞ ብሔረሰብ የባሕል፣ ታሪክና ቋንቋ ሲምፖዚዬም በአርባ ምንጭ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡
ሲምፖዚዬሙ''ዱቡሻና ዱቡሻ ወጋ ለዘላቂ ሰላማችን እና ልማታችን'' በሚል መሪ ሃሳብ ነው…
ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያንን የዘመናት ቁጭት የመለሰ ነው – ከንቲባ ከድር ጁሃር
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያንን የዘመናት ቁጭት የመለሰ ነው አሉ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ።
የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቁን አስመልክቶ በድሬዳዋ ከተማ ስቴዲየም የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡…
ሕዳሴ ግድብ የመደመር ዕሳቤ የታተመበት ፕሮጀክት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዳሴ ግድብ ከጫፍ እስከ ጫፍ በሁሉም የኢትዮጵያ ማዕዘናት የኢትዮጵያ ልጆችን ለልማት ያስተባበረና የመደመር ዕሳቤ የታተመበት ፕሮጀክት ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር…