Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የሕዳሴው ግድብ መጠናቀቅ የኢትዮጵያ የማንሰራራት ምልክት ነው – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዳሴው ግድብ መጠናቀቅ የኢትዮጵያ የማንሰራራት ምልክትና የባህር በር የመስፈንጠሪያ ምስጢር ነው አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፡፡ በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን በማስመልከት የድጋፍና የደስታ…

በክልሉ የሚገኙ ታሪካዊ ሀብቶችን ለመንከባከብ በትኩረት ይሰራል – ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ ታሪካዊ ሀብቶችን ለመንከባከብ በትኩረት ይሰራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፡፡ የዎላይታ ህዝብ ዘመን መለወጫ ጊፋታ በዓል በሶዶ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡ ርዕሰ…

የሀገራችንን ህልውናና ብሔራዊ ጥቅሞች ለመጠበቅ ሠራዊቱ ከምንግዜውም በላይ ዝግጁ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራችንን ህልውናና ብሔራዊ ጥቅሞች ለመጠበቅና ለማስከበር ሠራዊቱ ከምንግዜውም በላይ ዝግጁ ነው አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፡፡ የሁርሶ አጭር ኮርስ እጩ መኮንን ትምህርት…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የተገነቡ 1ሺህ 671 ቤቶች ለህብረተሰቡ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የተገነቡ 1 ሺህ 671 ቤቶችን ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች አስረክበዋል። የተገነቡት ቤቶች ለሀገር ባለውለታዎች፣…

በሕዳሴ ግድብ ያሳየነውን የመቻልና መፈፀም አቅም በሌሎች የልማት ዘርፎችም እንደግማለን – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ያሳየነውን የመቻልና የመፈፀም አቅም በሌሎች የልማት ዘርፎችም እንደግማለን አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ። የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ በአፋር ክልል በተለያዩ ወረዳዎች ሲደረግ የነበረው…

የቱሪስት አገልግሎት ጥራት እንዲኖረው ለማድረግ ያለመ ንቅናቄ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪስት አገልግሎት ጥራት እንዲኖረው ለማድረግ ያለመ ንቅናቄ "የአገልግሎት ልህቀት ከእኔ ይጀምራል" በሚል መሪ ሐሳብ ሊጀመር ነው። የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ንቅናቄው የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን…

የመከላከያ ሠራዊት አሁናዊ ቁመና የኢትዮጵያን ህልውና ለማይሹ አካላት መልዕክት የሚሰጥ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሠራዊት አሁናዊ ቁመና እና ዝግጁነት የኢትዮጵያን ህልውና ለማይሹ አካላት ትልቅ መልዕክት የሚሰጥ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቅራቢነት ከፍተኛ የጦር…

 ሀምበሪቾ 777 የጎብኚዎችን ቀልብ የሚስብ ዋነኛ የቱሪስት መስህብ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከምባታ ዞን የሚገኘውን ሀምበሪቾ 777 በበርካታ መንገድ የጎብኚዎችን ቀልብ የሚስብ ዋነኛ የቱሪስት መስህብ ነው አሉ። በቱሪዝም ሚኒስትሯ የተመራ ቡድን  ዘንድሮ የሚከበረውን የዓለም…

ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት ዓለም አቀፍ የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ወቅት ላበረከተው አስተዋፅኦ እውቅና ተሰጥቶታል፡፡ የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ባዘጋጀው እውቅና የመስጠት መርኃ ግብር ላይ ፋና ሚዲያ…

የተቀበላችሁት ሹመት የሠራዊቱን ቀጣይነት ያለው ግንባታ ያሳያል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ የተቀበላችሁት ሹመት የሠራዊቱን ቀጣይነት ያለው ግንባታ ያሳያል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ ኢትዮጵያ የሾመቻችሁ የመከላከያ የጦር…