Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በኦሮሚያ ክልል ከቡና ወጪ ንግድ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት አስር ወራት ወደ ውጪ ከተላከ የቡና ምርት ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ፡፡
ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ከቡና ወጪ ንግድ 3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በማግኘት አዲስ ታሪክ…
ለሀዋሳ ሐይቅ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት የሀዋሳ ሐይቅ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ሀገር አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያና የምስጋና መርሐ ግብር ዛሬ ተካሂዷል፡፡
በመድረኩም ለሀዋሳ ሐይቅ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት የቀረበውን የድጋፍ ጥሪ ተከትሎ…
በባንጃ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ባንጃ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡
አደጋው ከቅዳማጃ ከተማ ወደ አስኩና በመጓዝ ላይ የነበረ ባጃጅ ዛሬ ቀን 8 ሰዓት ላይ ከሲኖትራክ ተሽከርካሪ ጋር በመጋጨቱ ነው የደረሰው፡፡…
አዎንታዊ ትርክት ለሀገራዊ አንድነት ….
ሀገር የምትገነባው ወደ ኋላ በመመልከት ሳይሆን ወደ ፊት በመጓዝ ነው።
የጋራ ትርክት የሕዝቡን ስነ-ልቦና ከታሪክ ክርክርና ከፖለቲካ ንትርክ አውጥቶ ወደ ጋራ ራዕይ እንዲያዞር ያደርጋል።
ኢትዮጵያ ከ80 በላይ የሚሆኑ ብሔረሰቦች፣ የተለያዩ ባህሎች፣ ቋንቋዎችና እምነቶች በጋራ የሚኖሩባት…
የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ ልዑካን ቡድን አባላት በላሊበላ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ ልዑካን ቡድን አባላት በታሪካዊቷ ላሊበላ ከተማ የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል።
የሀገራት አምባሳደሮችና የዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች፣ በዩኔስኮ በተመዘገበው…
ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ተምሳሌት የሚሆን የብልጽግና ጉዞ ጀምራለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ለመላው አፍሪካ ትልቅ ምሳሌ የሚሆን የብልጽግና ጉዞ ጀምራለች አሉ።
በገበታ ለትውልድ መርሐ ግብር የተገነባው የአርባምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት በዛሬው ዕለት ተመርቆ በይፋ ሥራ…
ብሔራዊ ጥቅምን ለማስጠበቅ በጽናትና ጀግንነት ግዳጁን የሚፈጽም ሠራዊት…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ መከላከያ ሠራዊት የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም የሚያስከብር በላቀ ቴክኖሎጂ የተገነባ ኃይል ነው አሉ፡፡
ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ እንዳሉት÷የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የጀግኖችን አደራ በልኩ…
የአካባቢ ጥበቃ የኢትዮጵያን ዕጣ ፈንታ የሚወስን ብሔራዊ የደኅንነት ጉዳይ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአካባቢ ጥበቃ የኢትዮጵያን ዕጣ ፈንታ የሚወስን ብሔራዊ የደኅንነት ጉዳይ ነው አሉ፡፡
3ኛው ጽዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡
ምክትል…
የአርባምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት የከተማዋን ውበት አንድ ርምጃ ከፍ የሚያደርግ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአርባምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት የከተማዋን ውበትና የቱሪዝም አቅም አንድ ርምጃ ከፍ የሚያደርግ ነው አሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት ሪዞርቱን መርቀው በከፈቱበት ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት፥ ኢትዮጵያ…
የኢትዮጵያ ቱሪዝም እመርታ…
የኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፍ ከፍተኛ እመርታ በማሳየት የሀገሪቱ ዋና የኢኮኖሚ አንቀሳቃሽ ሞተር እየሆነ ይገኛል።
ይህም የሆነው የመደመር እሳቤ የኢትዮጵያን የቱሪዝም ዘርፍ ከነበረበት መዘናጋት በማውጣት የሀገሪቱን ብልጽግና ከሚያረጋግጡ ዋና ዋና የኢኮኖሚ ምሰሶዎች አንዱ እንዲሆን ስላደረገው ነው፡፡…