Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ቱሪዝም እመርታ…

የኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፍ ከፍተኛ እመርታ በማሳየት የሀገሪቱ ዋና የኢኮኖሚ አንቀሳቃሽ ሞተር እየሆነ ይገኛል። ይህም የሆነው የመደመር እሳቤ የኢትዮጵያን የቱሪዝም ዘርፍ ከነበረበት መዘናጋት በማውጣት የሀገሪቱን ብልጽግና ከሚያረጋግጡ ዋና ዋና የኢኮኖሚ ምሰሶዎች አንዱ እንዲሆን ስላደረገው ነው፡፡…

የበይነመረብ መገናኛ ብዙሃን ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የበይነመረብ መገናኛ ብዙሃን ለኢትዮጵያ ሰላምና ብሔራዊ ጥቅም መከበር አዎንታዊ ሚና ሊጫወቱ ይገባል አለ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን፡፡ ባለሥልጣኑ “የበይነ መረብ መገናኛ ብዙሃን ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም” በሚል መሪ ሀሳብ ያዘጋጀው…

ገበታ ለትውልድ፣ የኢትዮጵያን ጸጋዎች ለቀጣዩ ትውልድ ሀብት የማድረግ ጉዞ

የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የኢትዮጵያን የተፈጥሮ ውበት ወደ ላቀ ኢኮኖሚያዊ እሴት የቀየረ ስልታዊ ልማት ነው፡፡ ይህ ፕሮጀክት የተፈጥሮ እና የታሪክ ቅርሶችን በአግባቡ ጠብቆ በማልማት፣ የዛሬውን ትውልድ ተጠቃሚነት ከማረጋገጥም በላይ ለቀጣዩ ትውልድ የሚተርፍ ታላቅ ሀገራዊ ሀብት ጥሎ የሚያልፍ…

ሪዞርቱ ኢትዮጵያን የዓለም አቀፍ መድረኮች ማዕከል የማድረግ ርዕያችንን ያጠናክራል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአርባምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት ኢትዮጵያን የዓለም አቀፍ መድረኮች ማዕከል የማድረግ ርዕያችንን ያጠናክራል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በገበታ ለትውልድ መርሐ ግብር የተገነባውን የአርባምንጭ…

በኦሮሚያ ክልል በእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ከፍተኛ ስኬት እየተመዘገበ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል እየተተገበረ የሚገኘው የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ፕሮጀክት አምራቾችን በዘመናዊ አደረጃጀት በመደገፍ ረገድ ከፍተኛ ስኬት ማስመዝገብ ተችሏል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ቶሌራ ደበላ እንዳሉት÷ ፕሮጀክቱ…

በመሶብ የአንድ ማዕክል አገልግሎት ከ3 ሺህ በላይ አገልግሎቶች እየተሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፌዴራል እና በክልል ስራ በጀመሩ 37 መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎቶች ከ3 ሺህ በላይ አገልግሎቶች ተለይተው ለዜጎች እየተሰጡ ነው አሉ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ (ዶ/ር)፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት…

የባህር በር – ትልቁ ሀገራዊ የቤት ስራ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለብዙ የዓለም ሀገራት የባህር ውሃ በቀላሉ የሚገኝ የተፈጥሮ ስጦታ ቢሆንም፣ ለኢትዮጵያ ግን በየዓመቱ ቢሊየን ዶላሮችን እንድታወጣ የሚያስገድዳት ምክንያቷ ሆኗል። ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ ወደብ አልባ ከሆነችበት ጊዜ አንስቶ ከሶስት አስርት ዓመታት በላይ…

ከ400 ሺህ በላይ ሴቶችና ወጣቶችን ተጠቃሚ ያደረገው ፕሮጀክት…

የኔዘርላንድስ የልማት ድርጅት (ኤስኤንቪ) ከመርሲ ኮርፕስ ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ከተማ የሴቶች እና ወጣቶች የኑሮ ማሻሻያ ሊዌ ፕሮግራምን እየተገበሩ ነው፡፡ ፕሮግራሙ በአዲስ አበባ የሚገኙ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ሴቶችና ወጣቶች የቅጥርና የራስ ሥራ ፈጠራ ዕድሎችን በማሻሻል ገቢያቸውን…

የታዳሽ ኃይል ተደራሽነት፡ ጉዞ ወደ ሙሉ ብርሃን እና የኢኮኖሚ ትንሳኤ

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እያስመዘገቡ ካሉ ሀገራት አንዷ ነች፡፡ ነገር ግን አሁንም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎቿ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት አያገኙም። ይህንን መሰረታዊ ክፍተት ለመሙላት እና የሀገሪቱን የኢኮኖሚ መዋቅር ለመቀየር መንግሥት በመደመር እሳቤ የብሔራዊ…

የአርባ ምንጭ ኩሪፍቱ ሪዞርት የግሉ ዘርፍ ማበርከት የሚችለውን አስተዋጽኦ የሚያሳይ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአርባ ምንጭ ከተማ የተገነባው ኩሪፍቱ ሪዞርትና ስፓ የግሉ ዘርፍ ማበርከት የሚችለውን ከፍተኛ አስተዋጽኦ በግልጽ የሚያሳይ ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአርባ ምንጭ ከተማ በ52 ሺህ ካሬ…