Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የባህር በር፣ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም መከበር

ኢትዮጵያ 130 ሚሊየን ሕዝብ ይዛ ከዓለም አንደኛዋ ወደብ አልባ ሀገር ናት። የባህር በር ማጣት ለኢኮኖሚዋ፣ ለብሔራዊ ደህንነቷ እና ለጂኦፖለቲካዊ ተፅዕኖዋ ትልቅ ማነቆ ሆኖ ቆይቷል። ስለሆነም ለኢትዮጵያ የባህር በር ማግኘት፣ የሕልውና እና የብሔራዊ ጥቅምን የማስከበር ቀዳሚ ጉዳይ ነው።…

የሀብት ማከፋፈያ ቀመሮች በአግባቡ መተግበራቸውን በቅርበት መከታተል ተችሏል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ የሀብት ማከፋፈያ ቀመሮች በአግባቡ መተግበራቸውን በቅርበት መከታተል ተችሏል አሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ሽመልስ አብዲሳ። አቶ ሽመልስ አብዲሳ እንዳሉት፤ በ2018 በጀት ዓመት…

የአረንጓዴ ዐሻራ ትሩፋት …

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለማችንን በአሁኑ ወቅት እየፈተኑ ከሚገኙ ጉዳዮች መካከል የአየር ንብረት ለውጥ ያስከተላቸው ጫናዎች በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ። ኢትዮጵያ ውሃን ጨምሮ ለተፈጥሮ ሃብት የአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭነት ምላሽ ለመስጠት ተግባራዊ ርምጃ በመውሰድ የተለያዩ…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ ጂኦ ፓርክ በዩኔስኮ የዓለም አቀፍ ጂኦ ፓርክነት እንዲመዘገብ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ ጂኦ ፓርክን የዓለም አቀፍ የጂኦ ፓርኮች መረብ አካል ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ ግርማ። አካባቢው በዓለም አቀፍ የጂኦ ፓርኮች መረብ አካልነት እንዲመዘገብ የተለያዩ ጥረቶች…

ችግሮችን በመተጋገዝ የማለፍ ባህላችንን አጠናክረን መቀጠል አለብን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ችግሮችን በመተጋገዝ የማለፍ ባህላችንን አጠናክረን መቀጠል አለብን አሉ። ከንቲባዋ በአዲስ አበባ ከተማ 30ኛው የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በይፋ መርቀው አገልግሎት…

ድምጽ የሰጠንን ህዝባችንን ተጠቃሚ ለማድረግ አመራሩ መስራት አለበት – አብዱ ሁሴን (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) በምርጫው ድምጽ የሰጠንን ህዝባችንን ተጠቃሚ ለማድረግ አመራሩ እስከ ታች ወርዶ መስራት አለበት አሉ። የክልሉ የ90 ቀናት ዕቅድ አፈጻጸምን በተመለከተ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች በደሴ…

በኦሮሚያ ክልል ከ100 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ማስቀረት የቻለው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2018 ዓ.ም በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራ ከ100 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ማስቀረት ተችሏል አሉ የክልሉ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ ሳዳት ነሻ። በክልሉ ማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪነት የተለያዩ ቢሮዎች በምስራቅ ሸዋ ዞን…

ከአጀንዳ ማሰባሰብ እስከ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር የፖለቲካ ዕጣ ፈንታ የሚወሰነው በጋራ መግባባት እና በአንድነት በሚቀረጹ የጋራ አቅጣጫዎች ነው። ኢትዮጵያ የጀመረችው የሀገራዊ ምክክር ሂደት፣ የሕዝብን ድምፅ ከመሰብሰብ ወደ ተጨባጭ የፖሊሲ እና የሀገራዊ መግባባት ምክረ-ሃሳቦች…

ኢትዮጵያና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች የአደጋ ምላሽ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች የአደጋ ስጋት ምላሽ አቅምን ለማጠናከር ያላቸውን ትብብር ለማሳደግ ተስማምተዋል፡፡ የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ብሔራዊ የአደጋ ስጋት አስተዳደር ባለስልጣን ሊቀመንበር አሊ ሰኢድ አል ነያዲ በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት…

በኦሮሚያ ክልል ከቡና ወጪ ንግድ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት አስር ወራት ወደ ውጪ ከተላከ የቡና ምርት ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ፡፡ ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ከቡና ወጪ ንግድ 3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በማግኘት አዲስ ታሪክ…