Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ለአፍሪካ ብልጽግናን የሚያመጣ የትምህርት ምዘና ሥርዓት መዘርጋት ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሁሉም የአፍሪካ ሀገራት ብልጽግናን ሊያመጣ የሚችል የትምህርት ምዘና ሥርዓት መዘርጋት ይገባል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአፍሪካ የትምህርት ምዘናዎች ኅብረት 41ኛው ዓመታዊ ኮንፍረንስ ላይ…
በአሕፈሮም ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የ13 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን አሕፈሮም ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል።
የመኪና አደጋው የደረሰው ዛሬ ንጋት 11፡00 ላይ ሴሮ ቀበሌ ልዩ ስሙ መቐልሕ በሚባል አካባቢ እንደሆነ የወረዳው የጸጥታ እና አስተዳደር ጽህፈት…
የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የህብረተሰቡን የመረዳዳት እሴቶች ተቋማዊ ያደርጋል – አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የህብረተሰቡን የመተሳሰብና የመረዳዳት እሴቶች ተቋማዊ የሚያደርግ ነው አሉ።
የክልሉ የዘንድሮ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ…
የመዲናዋ ሆቴሎች ዝግጅት በቀጣይ ለሚካሄዱ ዓለም አቀፍ ጉባዔዎች …
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሆቴሎች በአዲስ አበባ በመጪው ጳጉሜን እና መስከርም ወር ለሚካሄዱ አህጉር እና ዓለም አቀፍ ጉባዔዎች አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረጉ ነው አለ የአዲስ አበባ ሆቴል ባለቤቶች ማህበር ፡፡
የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ሳምንት፣ 2ኛው…
የጌደብ ወንዝ ድልድይ ለተሽከርካሪ ክፍት ሆነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከደብረ ማርቆስ - ባሕርዳር በሚወስደው መንገድ የሚገኘው የጌደብ ወንዝ ድልድይ ለተሽከርካሪ ክፍት ተደርጓል አለ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር፡፡
አስተዳደሩ ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው ÷ በጎርፍ ጉዳት ደርሶበት የነበረውን የጌደብ ወንዝ…
ያለውን ፀጋ አሟጦ በመጠቀም ከድህነት ለመውጣት መትጋት ይገባል – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ያለውን ፀጋ አሟጦ መጠቀም በሚያስችል ስትራቴጂ በመመራት ከድህነት ለመውጣት መትጋት ይገባል አሉ።
የክልሉ የ25 ዓመት አሻጋሪ የዘላቂ ልማት ፍኖተ ካርታ እና የ5 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ ለስምንት…
በአንጎለላና ጠራ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አልፏል።
አደጋው የደረሰው 19 ተሳፋሪዎችን ጭኖ ከደብረብርሀን ወደ አዲስ አበባ ከተማ ሲጓዝ የነበረ በተለምዶ ሀይሩፍ በሚል የሚታወቀው አነስተኛ…
ከኢትዮጵያ በተለያዩ ምክንያቶች የወጡ ቅርሶችን ለማስመለስ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኢትዮጵያ በተለያዩ ምክንያቶች የወጡ ቅርሶችን ለማስመለስ በልዩ ትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን አስታውቋል።
የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌው (ረ/ፕ) እንዳሉት፥ በተለያዩ ተቋማትና ግለሰቦች እጅ የሚገኙ ቅርሶችን…
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለማዕድን ዘርፍ ርዕይ መሳካት ዐቢይ ሚና እንዳለው እያስመሰከረ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለማዕድን ዘርፍ ርዕይ መሳካት ዐቢይ ሚና እንዳለው እያስመሰከረ ይገኛል አሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በክልሉ የሚገኘውን የኩርሙክ ዘመናዊ የወርቅ ፋብሪካና በአሶሳ ከተማ የተከናወኑ…
የጌደብ ወንዝ ድልድይ ነገ ለተሽከርካሪ ክፍት ይሆናል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከደብረ ማርቆስ - ባሕርዳር በሚወስደው መንገድ የሚገኘው የጌደብ ወንዝ ድልድይ በነገው ዕለት ለተሽከርካሪ ክፍት ይደረጋል አለ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር፡፡
አስተዳደሩ ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው ÷ በጎርፍ ጉዳት ደርሶበት የነበረውን የጌደብ…