Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በጋምቤላ ክልል የዜጎችን የሥራ ዕድል ተጠቀሚነት ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል የዜጎችን የሥራ ዕድል ተጠቀሚነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ሥራና ክህሎት ቢሮ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ሯች ባያክ እንዳሉት ÷ በክልሉ በግብርና፣ ማእድን፣ ኢንዱስትሪና ሌሎች ዘርፎች ለዜጎች የሥራ እድል ለመፍጠር…

የዲጂታል አማራ ኢኒሼቲቭ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ዘመኑን የዋጀ ቴክኖሎጂ በመጠቀም አገልግሎት አሰጣጥን ማቀላጠፍ ይገባል አሉ፡፡ የዲጂታል አማራ ኢኒሼቲቭ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።…

ሸማቹ ማሕበረሰብ ለሀገር ውስጥ ምርት ትኩረት ሊሰጥ ይገባል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሸማቹ ማሕበረሰብ ለሀገር ውስጥ ምርቶች የሚሰጠውን ትኩረት ሊያጎለብት ይገባል አሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፡፡ ክልል አቀፍ ኤግዚቢሽንና ባዛር ''የኢትዮጵያን ይግዙ''በሚል መሪ ሃሳብ በሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡…

በልጃገረዶች የሚከበሩት የአብሮነት በዓላት አሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይና ሶለል…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይና ሶለል በዓላት በቀጣይ ይበልጥ እሴታቸውን ጠብቀው እንዲከበሩ መጠበቅና መንከባከብ ይገባል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል በዓላት…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው 5ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ስብሰባ በቀረቡ ሁለት አጀንዳዎች ላይ ውይይት በማድረግ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ በመጀመሪያ አጀንዳው በኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ውስጥ በመንግስትና የግል አጋርነት…

ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ ላልይበላ፣ ቆቦ እና ሰቆጣ ከተሞችን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ ጎብኚዎች እና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች…

የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህድስና እና ሒሳብ ትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 28 የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል። ተማሪዎቹ በትምህርት ሚኒስቴር አማካኝነት ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተውጣጡ…

በመዲናዋ የተገነቡ የገበያ ማዕከላት፣ የመኪና ማቆሚያዎችና ተርሚናሎች ለአገልግሎት በቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡ የገበያ ማዕከላት፣ የመኪና ማቆሚያዎች እና ተርሚናሎችን በዛሬው ዕለት ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚህ ወቅት ÷ አዲስ አበባ እንደ ስሟ እያበበች ለነዋሪዎቿ…

የኮሪደር ልማት የአረንጓዴ ልማትን መሰረት አድርጎ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሪደር ልማት ሥራ የአረንጓዴ ልማትን መሰረት በማድረግ እየተከናወነ ነው አለ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር። የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴዔታ የትምጌታ አስራት እንዳሉት ÷ የኮሪደር ልማት ሥራዎች ዘላቂ የሀገር ግንባታ ሥራን ለማጠናከር…

ለቀጣይ ፕሮጀክቶች ዕውቀትና ልምድ ያሸጋገረው ሕዳሴ ግድብ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሂደት ተወዳዳሪ ባለሙያዎች የተፈጠሩበት እና በቀጣይ ለሚሰሩ ተመሳሳይ ፕሮጀክቶች ዕውቀት እና ልምድ የተሸጋገረበት ነው አሉ ምሁራን። ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ የነበራቸው ምሁራን እንዳሉት፤ ግድቡ…