Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የዜጎችን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ለማሳደግ በነጻ የቀረበው የኮደርስ ስልጠና

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዜጎችን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ለማሳደግ ኢትዮጵያ በነጻ እንዲቀርብ ያደረገችው የኮደርስ ስልጠና ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የሚጠይቅ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር አማካሪ አብዮት ባዩ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ የ5 ሚሊየን የኢትዮጵያ ኮደሮች…

አማራ ክልልን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ የሲቪል ሰርቫንቱ ሚና የጎላ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት የክልሉ የመንግሥት ተቋማት መሪዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት እያደረጉ ነው። አቶ አረጋ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ ባጋጠመው የፀጥታ ችግር ምክንያት የክልሉ ሕዝብ ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳት…

ኢንቨስት ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመት ፎረም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ እና ነገ በአዲስ አበባ የሚካሄደው "ኢንቨስት ኢትዮጵያ 2025" ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ፎረም መካሄድ ጀምሯል። በፎረሙ መክፈቻ ላይ ፕሬዘዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች፣ ዓለም አቀፍ ኢንቨስተሮች፣…

3ኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና የልማት ጉባኤ ነገ መካሄድ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 3ኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና የልማት ጉባኤ ግንቦት 5 እና 6 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ አስታወቀ። ጉባኤው ከጂ20 ኢንተር ፌዝ ፎረም፣ ከአፍሪካ ህብረትና በአፍሪካ ህብረት ስር…

 ሀገራችን በተለያየ ጊዜ የተደገሰላትን የጥፋት ድግስ የቀለበሰ ጀግና ሠራዊት አላት – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራችን ኢትዮጵያ በተለያየ ጊዜ የተደገሰላትን የጥፋት ድግስ የቀለበሰ ጀግና የመከላከያ ሠራዊት አላት ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። የምዕራብ ዕዝ የተመሰረተበት 47ኛ ዓመት በዓል ‘የጽናት ተምሳሌት፤…

ዴንማርክ የኢትዮጵያን አረንጓዴ ልማት ተግባራት መደገፏን እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዴንማርክ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የቆየ አጋርነት በሁሉን አቀፍ ልማት፣ በአረንጓዴ ሽግግር ውጥኖች እና ህዝብ ለህዝብ ትስስር ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች፡፡ በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ሱኔ ክሮግስትሩፕ ከፋና ዲጂታል ጋር በነበራቸው…

47ኛ ዓመት የምዕራብ ዕዝ የምሥረታ በዓል በነቀምቴ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምዕራብ ዕዝ የተመሰረተበት 47ኛ ዓመት በዓል በኦሮሚያ ክልል በነቀምቴ ከተማ ወለጋ ስታዲየም እየተከበረ ነው። በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ ላይ፤ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር…

የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ለአምራቾች የሚሰጠውን አገልግሎት ማሳደጉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አክስዮን ማኅበር የሎጂስቲክስ አቅሙን በማሳደግ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ለሚገኙ አምራቾች የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት አዳዲስ አሰራሮችን መጀመሩን ገልጿል፡፡ ተቋሙ የጀመራቸውን አዳዲስ አገልግሎቶች ለማስተዋወቅና…

ጽ/ቤቱ ዘመናዊ የመረጃ አያያዝን የሚደግፉ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ወደ ሥራ አስገባ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ‎የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ እና የአሠራር ሥርዓትን የሚደግፉ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን አገልግሎት አስጀምሯል። ‎ጽሕፈት ቤቱ የሰው ኃይል እና የሀብት አሥተዳደር ሥርዓቱን ወጥ ለማድረግ የኢ አር ፒ፣…

ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብሯን ወደሌሎች ሀገራት እንድታስፋፋ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እያከናወነች ያለውን የአረንዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ወደ ሌሎች ሀገራት በማስፋፋት የአረንጓዴ ዐሻራ ዲፕሎማሲን ለማሳደግ እንድትጥር ተጠየቀ፡፡ የአረንጓዴ ዐሻራ ለዲፕሎማሲ ዘርፍ ተጨማሪ አቅም ከሚፈጥሩ ዘርፎች አንዱ መሆኑን በሕዝብ ተወካዮች…