Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የክልሉን ወጪ በራስ አቅም ለመሸፈን የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ ነው – አቶ አወል አርባ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ወጪን በራስ አቅም መሸፈን የሚያስችሉ የገቢ አማራጮችን በማስፋት አቅም የማጠናከር ስራ እየተከናወነ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ።
የክልሉ ገቢዎች ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2018 ዕቅድን በተመለከተ…
ሀገራዊ ምክክር ችግሮችን በሚያግባባ ሁኔታ በዘላቂነት መፍታት የሚያስችል ነው – ኮሚሽኑ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ ችግሮችን በሚያግባባ ሁኔታ በዘላቂነት መፍታት የሚያስችል ነው አሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነር ብሌን ገብረመድህን፡፡
''የአካል ጉዳተኞች ሚና ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ'' በሚል መሪ ሀሳብ አካል ጉዳተኞችን ያሳተፈ…
የጣና ሐይቅን ደህንነት ለመጠበቅ የወጡ ሕጎች በተጠናከረ ሁኔታ እንዲተገበሩ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጣና ሐይቅን ደህንነትና የብዝኀ ህይወት ሃብቶችን ለመጠበቅ የወጡ ሕጎች በተጠናከረ ሁኔታ እንዲተገበሩ ተጠየቀ፡፡
የአማራ ክልል የአካባቢና ደን ጥበቃ ባለስልጣን የጣና ሐይቅ ደህንነትን በተመለከተ ከተለያዩ ድርጅቶች፣ በሐይቁ ዙሪያ ከሚገኙ…
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለብሔራዊ ጥቅም…
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ህግ የተቀመጡ መብቶቿንና ብሔራዊ ጥቅሟን በዘላቂነት እንድታስጠብቅ መሰረት የጣለ ነው አሉ ምሁራን።
ብዙ ፈተናዎችን ያለፈው የሕዳሴ ግድቡ ኢትዮጵያ ለዘመናት የተነፈገችውን በዓባይ ወንዝ…
ከአርባምንጭ እስከ ወላይታ ስንጓዝ የአረንጓዴ ልማት ሥራችንን ውጤት ተመልክተናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአርባምንጭ እስከ ወላይታ ስንጓዝ የአረንጓዴ ልማት ሥራችንን ውጤት ተመልክተናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ወላይታ ሶዶ አረንጓዴ ኢትዮጵያን የመገንባት ጽኑ…
ከአዲስ አበባ ውጪ ባሉ ብዙ ከተሞች ያየናቸው መሻሻሎች የተለያዩ አማራጮች እንዳሉን የሚያሳዩ ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአዲስ አበባ ውጪ ባሉ ብዙ ከተሞች ያየናቸው መሻሻሎች የተለያዩ አማራጮች እንዳሉን የሚያሳዩ ያልተጠቀምንባቸውን አቅሞቻችንንም የሚገልጡ ናቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…
የዑለማዎች ምርጫ ሀይማኖታዊ አስተምህሮቱን ጠብቆ ተከናውኗል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አብዱልአዚዝ ኢብራሒም (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የተካሄደው የዑለማዎች ምርጫ ሀይማኖታዊ አስተምህሮቱን ጠብቆ ተከናውኗል አሉ፡፡
ሰብሳቢው ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት÷ ምርጫው የበረከት…
ከዩ ኤን ቱሪዝም ጋር ሊሰራባቸው በሚችሉ የትብብር መስኮች ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ከተባበሩት መንግስታት የቱሪዝም ተቋም ዋና ፀሐፊ ሼይካ አል ኑዌስ ጋር በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።
ውይይቱ የኢትዮጵያን ቀዳሚ የቱሪዝም የትኩረት አቅጣጫዎችን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ከተቋሙ…
5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ነገም ቀጥሎ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደማቁ እና አጓጊው 5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የድምፃውያን ውድድር በነገው ዕለትም ቀጥሎ ይካሄዳል።
ባለፈው ሳምንት በአንድ የተገናኙት የሁለቱ ምድብ ተወዳዳሪዎች ሰባት ሆነው የፍፃሜ መዳረሻ ውድድራቸውን ነገ ሲያካሂዱ፤ ኤፍሬም…
በክልሉ የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ450 ሺህ በላይ ሰዎች ተጠቃሚ ሆነዋል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል ሴቶች እና ማሕበራዊ ጉዳዮች ቢሮ በወጣቶች በተከናወነ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ450 ሺህ በላይ ሰዎች ተጠቃሚ ሆነዋል አለ።
በቢሮው የወጣቶች አደረጃጀት እና ተሳትፎ ዳይሬክተር አቶ ደመላሽ ያደቴ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤…