Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 5ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ስብሰባዉን አካሂዶ አራት የተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። በዚህም መሰረት ፡- 1ኛ ራስን ችሎ የሚለማ ቦታ ዝቅተኛው ስፋትና የፊት ለፊት ገፅታ ርዝመት ( set…

በአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ ለዜጎች ተጠቃሚነት በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ተደርሷል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ12ኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ተደርሷል አሉ የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)፡፡ "ከፖለቲካ እስከ ብልፅግና'' በሚል መሪ ሀሳብ በጋና አክራ የተካሄደው…

የቶዮ ጸሐይ ኃይል ማመንጫ ፋብሪካ ለወጪ ንግድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገኘው የቶዮ የጸሐይ ብርሐን ኃይል ማመንጫ ፋብሪካ ለማኑፋክቸሪንግ ወጪ ንግድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረክታል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ…

ከወረቀት ንክኪ ነጻ የሆነ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ቴክኖሎጂ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ያበለጸገው ከወረቀት ንክኪ ነጻ የሆነ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ቴክኖሎጂ በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ ቴክኖሎጂው የመንግስት አገልግሎት…

155 የገጠር ቀበሌዎችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት 155 የገጠር ቀበሌዎችና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ ሆነዋል አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጌቱ ገረመው (ኢ/ር) እንዳሉት÷ በገጠር ቀበሌዎችና መንደሮች እንዲሁም…

ለፖለቲካ ቀውስ ፍቱን መድኃኒት የሆነው የወል ትርክት …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ኃይሉ አዱኛ ብሔራዊ ወንድማማችነትን ባከበረ መልኩ የወል ትርክትን መፍጠር ለሚያጋጥም የፖለቲካ ቀውስ ፍቱን መድኃኒት ነው አሉ። "የኢትዮጵያ የፖለቲካ ስብራቶች ከትናንት እስከ ዛሬ" በሚል መሪ ሀሳብ 44ኛ ጉሚ…

ወጣቶች የሀገራቸውን የወደፊት ዕጣ ፋንታ የማሳመር ሂደት ላይ ሊሳተፉ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ወጣቶች ሀገሪቱ ያለፈችባቸውን መንገዶች የማስተካከል ብቻ ሳይሆን መጪውን እጣ ፋንታዋን የማሳመር ሂደት ላይ ንቁ ተሳታፊ ሊሆኑ ይገባል አለ። ምክክር ኮሚሽኑ ‘የወጣቶች ሚና ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር’ በሚል ርዕሰ…

በሲዳማ ክልል ከ800 ሺህ በላይ ወጣቶች በበጎ ፈቃድ አገልግሎት እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል የሴቶች፣ ወጣቶችና ማሕበራዊ ጉዳዮች ቢሮ በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ800 ሺህ በላይ ወጣቶች እየተሳተፉ ነው አለ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ደስታ ለገሰ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ በ14 ዘርፎች እየተከናወነ…

ሉሲ በቼክ ሪፐብሊክ ፕራግ ሙዚዬም ለዕይታ ልትቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የኢትዮጵያ ምድረ ቀደምት ማሳያ የሆኑት ሉሲ እና ሰላም በቼክ ሪፐብሊክ በሚገኘው ፕራግ ሙዚዬም ለዕይታ ሊቀርቡ ነው። የኢትዮጵያን ምድረ ቀደምትነት የሚያስተዋውቅ ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽን በፈረንጆቹ የፊታችን ነሐሴ 25 ጀምሮ በመካከለኛው አውሮፓ…

የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ በ 8 ሀገራት የችግኝ ተከላ ያከናውናሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ በሁለተኛው የወጣቶች ዓለም አቀፍ ችግኝ ተከላ (plant fraternity) መርሐ ግብር ፓኪስታንን ጨምሮ በስምንት ሀገራት ችግኝ ይተክላሉ። የፓርቲው ወጣቶች ክንፍ ፕሬዚዳንት አክሊሉ…