Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አረንጓዴ አሻራ ለትውልድ ምቹ ሀገርን የመገንባት ትልቅ ተነሳሽነት ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ አሻራ ለትውልድ ምቹ ሀገርን የመገንባት ትልቅ ተነሳሽነት በመሆኑ ተሳትፏችንን አጠናክረን እንቀጥላለን አሉ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች።
በኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት በሸገር ከተማ መነ አብቹ ክፍለ ከተማ…
በክልሉ ለኢንቨስትመንት የተረከቡትን መሬት ባላለሙ 151 ባለሃብቶች ላይ ርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ18 ነጥብ 59 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 260 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ፈቃድ ተሰጥቷል፡፡
የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አባስ መሐመድ (ዶ/ር)÷…
በትግራይ ክልል ሀገራዊ የምክክር ሂደትን ለማስጀመር የሚያግዝ ውጤታማ ውይይት ተደርጓል – ኮሚሽኑ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ሀገራዊ የምክክር ሂደትን ለማስጀመር የሚያግዙ ውጤታማ ውይይቶች ተደርገዋል አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አመራሮች ከሰሞኑ ወደ ትግራይ ክልል አቅንተው ከተለያዩ አካላት ጋር መምከራቸው…
በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአካል አጀንዳ የማሰባሰቡ ሥራ ነገ ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በውጭ ሀገራት ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአካል አጀንጃ የማሰባሰብ ሥራውን በነገው ዕለት ይጀምራል፡፡
የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ጥበቡ ታደሰ በሰጡት መግለጫ÷ የምክክር ኮሚሽኑ በውጭ ሀገራት ከሚኖሩ…
የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቁ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለኢትዮጵያ የልማት ጉዞ ቁልፍ የሆነውን ኃይል በስፋት በማምረት ለሀገር ውስጥና ለውጭ ሀገራት…
የምርጫ ሂደትን በተመለከተ ግንዛቤ የመፍጠር ስራ እየተሰራ ነው – ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ የምርጫ ሂደትን በተመለከተ ግንዛቤ የመፍጠር ስራ እየተሰራ ነው አሉ።
ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ ቀጣዩን ሀገራዊ ምርጫ በተያዘለት የጊዜ…
አረንጓዴ ዐሻራን በሥርዓተ ትምህርት ማስደገፍ…
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አረንጓዴ ዐሻራን በሥርዓተ ትምህርት በማስደገፍ ችግኝ የመትከል እሴትን በተማሪዎች ዘንድ ማስረጽ ይገባል አሉ ምሁራን።
በጅማ ዩኒቨርሲቲ የግብርና እና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ የሥነ ምህዳር መምህርና ተመራማሪ ጥበቡ አለሙ (ዶ/ር) ትምህርት ቤቶች…
በአዋሽ ወንዝ ሙላት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዋሽ ወንዝ ሙላት ለተፈናቀሉና ጉዳት ለደረሰባቸውን ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ እየተሰራ ይገኛል።
ሰሞኑን በጣለው ከባድ ዝናብ የአዋሽ ወንዝ በመሙላቱ በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ እና ምዕራብ ሸዋ ዞኖች የነዋሪዎች መኖሪያ ቤቶችና እርሻ መሬቶች…
ፓርቲዎች የሀሳብ ልዩነቶችን በማክበር ብሔራዊ ማንነት ላይ ያተኮረ እንቅስቃሴ ማድረግ ይገባቸዋል – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፖለቲካ ፓርቲዎች የትብብር ባህልን በማሳደግና የሀሳብ ልዩነቶችን በማክበር ብሔራዊ ማንነት ላይ ያተኮረ እንቅስቃሴ ማድረግ ይገባቸዋል አሉ ምሁራን።
ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉት የየኒቨርሲቲ ምሁራን የፖለቲካ ፓርቲዎች የአርበኝነት…
ኢትዮጵያ እና ቱርክሜኒስታን በፋይናንስና ኢኮኖሚ ፖሊሲዎች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቱርክሜኒስታን በፋይናንስና ኢኮኖሚ ፖሊሲዎች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል።
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) ከቱርክሜኒስታኑ የፋይናንስና ኢኮኖሚ ሚኒስትር ማሜትጉሊ አስታናጉሎቭ ጋር በቱርክሜኒስታን…