Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የ5 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የአምስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ሦስት ሰዎች ላይ ቀላልና ከባድ ጉዳት ደርሷል።
የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ኃላፊ ኮማንደር በለጠ ተ/ስላሴ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷…
የህዳሴ ግድብ የታችኛው ተፋሰስ ሀገራትን እንደማይጎዳ ሊታወቅ ይገባል – አቶ ሙሳ ሼኮ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ባሉ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሀገርን ጥቅም ከማስከበር አንፃር በአረቡ ዓለም ትላልቅ ሚዲያዎች ላይ በመቅረብ ስለ ኢትዮጵያ ከሚሟገቱ ኢትዮጵያውያን መካከል አቶ ሙሳ ሼኮ አንዱ ናቸው፡፡
ከሰሞኑም ኳታር ዶሃ በሚገኘው…
ምርጫ ቦርድ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን ጥቅም ላይ ማዋል የሚያስችል የህግ ድጋፍ አግኝቷል – ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቀደም ሲል በነበረው አዋጅ ላይ ያጋጥሙ የነበሩ የአፈጻጸም እና የትርጉም ችግሮችን ለመፍታት እንዲሁም የቴክኖሎጂ አፈጻጸምን በህግ መሰረት ለመተግበር የሚያስችል የህግ ድጋፍ አግኝቷል።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…
ደቡብ ኮሪያ በኢትዮጵያ ሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የ10 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኮሪያ ሪፐብሊክ መንግስት ዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች ለሚሰራው ስራ የ10 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጓል።
የዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ተወካይ አቡበከር ካምፖ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት÷ ድጋፉ ተቋሙ ለሚያከናውናቸው በጎ…
የሐረሪ ክልል በተከሰተው የዝናብ ዕጥረት ያጋጠመውን የሰብል ጉዳት ለማካካስ እንዲሰራ አቅጣጫ አስቀመጠ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በክልሉ በተከሰተው የዝናብ ዕጥረት ያጋጠመውን የሰብል ጉዳት ለአርሶ አደሩ ድጋፍ በማድረግ በቀጣይ የዝናብ ወቅት ለማካካስ እንዲሰራ አቅጣጫ አስቀምጧል።
የክልሉ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ ሔኖክ ሙሉነህ ለፋና…
በኦሮሚያ ክልል ከ21 ሺህ በላይ መምህራን የአቅም ግንባታ ስልጠና እየወሰዱ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል 21 ሺህ 323 የትምህርት ቤት አመራሮች እና መምህራን ትምህርት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የክረምት ልዩ አቅም ግንባታ ስልጠና እየወሰዱ ነው አለ የክልሉ ትምህርት ቢሮ።
በምክትል የቢሮ ኃላፊ ደረጃ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አማካሪ አቶ…
በቀጣዮቹ ሁለት ወራት ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣዮቹ ሁለት ወራት ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን ይጠበቃል አለ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት።
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ፈጠነ ተሾመ በቀጣዮቹ ሁለት ወራት የሚኖረውን የአየር ሁኔታ በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል።
ዋና ዳይሬክተሩ…
የኢትዮጵያ ኢ-ፓስፖርት በዲዛይኑ ባካተታቸው ይዘቶች ለዓለምአቀፍ እውቅና ተመረጠ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በቅርቡ ይፋ ያደረገው የኢትዮጵያ ኢ-ፓስፖርት በዲዛይኑ ውስጥ ባካተታቸው ይዘቶች ለዓለምአቀፍ እውቅና ተመርጧል፡፡
የኢትዮጵያ ኢ-ፓስፖርት ጥብቅ የደህንነት ባህርያትንና ምስጢራዊነትን በመያዝ፣ የላቀ ቴክኖሎጂ…
የውጭ ሀገር ዜጎችን በኢትዮጵያ የንብረት ባለቤት የሚያደርገው አዋጅ ኢንቨስትመንትን ለማጠናከር…
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ሀገር ዜጎች የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት ወይም ባለይዞታ የሚሆኑበት አግባብ በአዋጅ መደንገጉ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ፍሰትን ያሳድጋል አሉ የምጣኔ ሃብት ምሁራን።
ምሁራኑ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷የአዋጁ መጽደቅ የውጭ ሀገር…
በሲዳማ ክልል ከ1 ሺህ 200 ቶን በላይ ሐር ተመረተ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል የእንስሳት ሃብት ልማት ቢሮ በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት 1 ሺህ 200 ቶን የሐር ምርት ተመርቷል አለ።
የቢሮው ም/ሃላፊ አደገ አየለ (ዶ/ር) ÷ በክልሉ በሚገኙ 13 ወረዳዎች የሐር ትል ልማት…