Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ከንቲባ አዳነች ለእንጦጦ-ቀበና የወንዝ ዳርቻ ልማት ስኬታማነት አስተዋጽኦ ያበረከቱ አካላትን አመሰገኑ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የእንጦጦ-ቀበና የወንዝና የወንዝ ዳርቻ ልማት በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡
ከንቲባዋ የእንጦጦ - ቀበና የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክትን በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ…
ቁጠባን መሰረት ያደረገ የበጀት አጠቃቀም አስፈላጊ ነው – አቶ አሕመድ ሽዴ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቁጠባን መሰረት ያደረገ የበጀት አጠቃቀም አስፈላጊ ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ፡፡
በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የ2019 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ረቂቅ በጀት ላይ ከገንዘብ ሚኒስቴርና…
የቀድሞው ሕወሓት የፖለቲካ አዙሪት፣ ከታሪካዊ ስህተት ራስን ወደ ማጥፋት ጉዞ
የቀድሞው ሕወሓት ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን አዳዲስ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና የማኅበራዊ ለውጦች ተቀብሎ ራሱን ማደስ አልቻለም፡፡
በዚህ ዘመን ላይ ሆኖ ለአዲሱ ትውልድ የድሮውን አብዮታዊ ዴሞክራሲ መዘመር ያስባል፡፡
ይህ አካሄድ የቡድኑን ራስን ከማደስ ወደ ራስን ማጥፋት መሸጋገር…
ኢትዮጵያና ጣሊያን የ70 ሚሊየን ዩሮ የብድር ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ጣሊያን የ70 ሚሊየን ዩሮ የብድር ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈራርመዋል፡፡
የብድር ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ እና በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር ሴም ፋብሪዝ ተፈራርመውታል።
አሕመድ ሽዴ በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷…
የኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፍ ውጤታማ ጉዞ…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በቱሪዝም ዘርፍ አስደናቂ ውጤት እያስመዘገበች ትገኛለች።
ኢትዮጵያ 19 ቅርሶችን በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና ባህል ተቋም (ዩኔስኮ) በማስመዝገብ ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ሀገር ናት፡፡
ለዘመናት…
የኢትዮጵያ እና ቻይና የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና ቻይና የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡
አቶ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼኽ መሃሙድ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼኽ መሃሙድ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ፥ ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼኽ መሃሙድ ጋር በኢኮኖሚያዊ ትስስር፣…
የባሕር በር ዲፕሎማሲ እና ለቀጣናዊ ትስስር…
የኢትዮጵያ የባሕር በር ዲፕሎማሲ በሳል አቀራረብና አርቆ አሳቢነት የታየበት ሲሆን፣ በቀጣናው ያሉ ውስብስብ ፖለቲካዊ ፍላጎቶችን በጋራ ተጠቃሚነት መርህ ለማስታረቅ ያለመ ነው፡፡
ይህ መርህ ለዘላቂ መፍትሔ ብቸኛው መንገድ ነው።
ኢትዮጵያ ከ130 ሚሊዮን በላይ ለሚሆነው ሕዝቧ እና በፍጥነት…
የሀገርን መልክ እያሳየ የሚገኘው አረንጓዴ ዐሻራ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ዶክተር መንግሥቱ በቀለ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የሀገርን መልክ እያሳየ ነዉ አሉ።
የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በዛሬው ዕለት ይፋ…
ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ ያደረጉት ህዝቦቿ ናቸው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ያሸነፈችው ኢትዮጵያ ናት፤ ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ ያደረጉት ህዝቦቿ ናቸው አሉ።
ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፥ ያስቀመጥናቸውን የምርጫ መንትያ ግቦች…