Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ከስነ-ምህዳር ስጋትነት ወደ ከተማ ፕላኒንግ ተምሳሌትነት …
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለበርካታ ዓመታት አዲስ አበባን ያጨናነቃትና የነዋሪዎቿ ጤና ስጋት ሆኖ የቆየው የወንዞች መበከል ዛሬ በእንጦጦ-ቀበና የወንዝ ዳርቻ ልማት አማካኝነት ታሪኩን ቀይሯል።
ይህ ፕሮጀክት ተራ የውበት ስራ ሳይሆን አዲስ አበባ ወደፊት ለምትከተለው…
የተፈጥሮ ሀብቶችን ለመመዝገብ የሚያስችል ፍኖተ ካርታ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ዕትም የመሬት አካውንታንት መግለጫ ሪፖርትና የተፈጥሮና አካውንቲንግ ፍኖተ ካርታ ይፋ ሆኗል።
ፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከዓለም ባንክን እንዲሁም የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ያዘጋጀው ይህ ፍኖተ ካርታ ውሃ፣ ካርቦን፣…
በአዲስ አበባ የሚገኙ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኙ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት በእንጦጦ ፓርክ የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል።
በመርሐ ግብሩ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሀደራ አበራን ጨምሮ በርካታ የውጭ ሀገራት…
የእንጦጦ-ቀበና የወንዝ ዳርቻ ልማት የመደመር እሳቤን በተግባር …
የመደመር እሳቤ የሀገር በቀል እውቀትንና አቅምን ማዕከል በማድረግ፣ ትላንትንና ዛሬን አቀናጅቶ የተሻለችና የበለጸገች ሀገርን ለቀጣዩ ትውልድ የማሻገር ታላቅ ራዕይ ነው።
ይህ እሳቤ በንድፈ-ሐሳብ ብቻ የተቀመጠ ሳይሆን፣ በተግባር መሬት ወርዶ የህዝብን ህይወት መቀየር እንደሚችል ማረጋገጫ ከሆኑት…
ኢትዮጵያ፣ ከተረጂነት ወደ ሉዓላዊነት…
የኢትዮጵያ ከተረጂነት ወጥቶ ወደ ወጪ ምርት ላኪነት መሸጋገር የታሪካዊ ጉዞ እና የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት አዲስ ምዕራፍ ነው፡፡
ኢትዮጵያ ለበርካታ አስርት ዓመታት በዓለም አቀፍ መድረክ ከምግብ ዋስትና እጥረት እና ከዕርዳታ ጥገኝነት ጋር ስሟ ተያይዞ ቆይቷል።
ይሁን እንጂ በመደመር እሳቤ ከቅርብ…
የሚያስደንቅ ውበት የተጎናጸፈው የእንጦጦ-ቀበና የወንዝ ዳርቻ ልማት…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንጦጦ-ቀበና የወንዝ እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ውበትና ድምቀት የሚያስደንቅ ነው አሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች።
የእንጦጦ-ቀበና የወንዝ እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትናንትናው ዕለት በይፋ…
የበጎ ፍቃድ አገልግሎት መረዳዳትና ወንድማማችነትን ያጠናክራል – አቶ ነመራ ቡሊ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የበጎ ፍቃድ ሥራ ከልማት ውጤቶች በተጨማሪ ማሕበራዊ ትስስርን፣ መረዳዳትንና ወንድማማችነትን ያጠናክራል አሉ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ነመራ ቡሊ።
በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዘርፎች የሚከናወነው የክረምት በጎ…
የኢትዮጵያን የካርበን ገበያ እድሎች ለማስፋት…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ልማት ስጋት የሆነውን የአየር ንብረት ለውጥ ለመከላከል የአየር ንብረት ለውጥ ርምጃዎች በሀገር አቀፍ የልማት ዕቅዶች ውስጥ መካተታቸው ወሳኝ ሚና አለው አለ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር፡፡
የኢትዮጵያ ካርበን ገበያ ለዘላቂ የግብርና ልማት፣…
ዘላቂና አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ኃይልን ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል ስትራቴጂ እየተዘጋጀ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘላቂና አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ኃይልን በሁሉም አካባቢ ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል ስትራቴጂ እየተዘጋጀ ነው አለ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር።
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የብሔራዊ የኤሌክትሪክ ተደራሽነት መርሐ ግብር ምዕራፍ ሦስት ትግበራን የተመለከተ…
ቀጣናዊ ልማትን ማዕከል ያደረገው የኢትዮጵያና ሶማሊያ ትብብር
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እየተጠናከረ የመጣው የኢትዮጵያና ሶማሊያ ትብብር በቀጣናው ሰላም እና መረጋጋት ላይ የራሱ የሆነ አስተዋፅኦ እያበረከተ ይገኛል፡፡
ሁለቱ ሀገራት ድንበር ብቻ ሳይሆን የጋራ ቋንቋ፣ ባህል፣ እምነት እና ወግ የሚጋሩ እንዲሁም ጠንካራ የህዝብ ለህዝብ…