Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ እና የጎዴ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ መሰረተ ድንጋይ መቀመጡን ተከትሎ ያስተላለፉት መልዕክት፡-
👉የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ከዳንጎቴ ግሩፕ ጋር በመተባበር የሚገነባ ነው።
👉የጎዴ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ በጎልደን ኮንኮርድ ግሩፕ የሚገነባ ሲሆን÷ በዛሬው ዕለት መሠረት ድንጋይን ተቀምጦላቸዋል።
👉ዛሬ ለኢትዮጵያዊያን ሁሉ የሚያኮራ ታሪካዊ ሁነት ተፈፅሟል፤…
በኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በዓል ወቅት ለተሽከርካሪዎች ዝግ የሚደረጉ መንገዶች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በዓል አከባበር ወቅት የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር ለተሽከርካሪዎች የሚዘጉ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ይፋ አደረገ፡፡
በርካታ ህዝብ የሚታደምበት እና አባገዳዎች፣ ሀደ ስንቄዎች እንዲሁም ጥሪ…
ተጨማሪ 3 ሺህ 350 ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አምጥተዋል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተሻሻለው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት እና በተስተካከለው የፊዝክስ ውጤት ተጨማሪ 3 ሺህ 350 ተማሪዎች አልፈዋል አለ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት።
ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና…
ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም በሚደረገው ጥረት መሪነቷን ታጠናክራለች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴክኖሎጂን በመጠቀም የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም በሚደረገው ጥረት የመሪነት ሚናዋን አጠናክራ ትቀጥላለች አለ።
የባዮዲጂታል ቴክኖሎጂን በምግብና ግብርና ዘርፍ መጠቀም በሚቻልባቸው…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለ2 አሻጋሪ ፕሮጀክቶች የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠላቸው ፕሮጀክቶች የኢንዱስትሪ እድገትን ከማሳየት በላይ ናቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ዛሬ ለኢትዮጵያዊያን ሁሉ የሚያኮራ…
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ ልማት ፎረም መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ ካፒታል ፎረም 2025 በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡
በኢትዮጵያ መንግስት እና በዓለም ባንክ በጋራ የተዘጋጀው ፎረሙ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ይገኛል።
በመድረኩ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ…
አርቲስት ፍሬህይወት ባህሩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርቲስትና ኮሜዲያን ፍሬሕይወት ባህሩ ባጋጠማት ድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች፡፡
አርቲስቷ የቀለጠው መንደር፣ ፎርፌ፣ ረመጥ፣ ነቃሽ እና ሌሎች በርካታ በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት በተሰሩ ቴአትሮች ላይ ተውናለች ።…
የየም ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል ‘ሄቦ’ እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የየም ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል ‘ሄቦ’ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የም ዞን ሳጃ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች በድምቀት እየተከበረ በሚገኘው በዓል ላይ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እና በክልሉ የሚገኙ ብሔር…
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የሥም ለውጥ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የሥም እና የአሰራር ለውጥ አደረገ፡፡
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ንጉስ ታደሰ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ ተቋሙ በምዕራፍ ሁለት ጉዞው በአዲስ አሰራር እና ስያሜ መምጣቱን ተናግረዋል፡፡
በዚህ መሰረትም…
በፓኪስታን መንግስት ምስጋና የቀረበላቸው አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) የፓኪስታንን እና የኢትዮጵያን ግንኙነት እንዲጠናከር ላደረጉት አስተዋዕጾ በፓኪስታን መንግስት ምስጋና ቀረበላቸው።
አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሰይድ…