Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል በሶማሊያ ለማኅበራዊ ችግር ተጋላጭ የሕብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ሕብረት የሰላም ማስከበር ተልዕኮ በሶማሊያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ ለማኅበራዊ ችግር ተጋላጭ የሕብረተሰብ ክፍሎች የምግብ ድጋፍ አድርጓል፡፡
ድጋፉ የተደረገው በደቡባዊ ሶማሊያ ጌዶ…
በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በዘርፉ ይስተዋሉ የነበሩ ችግሮችን ማስተካከል ተችሏል – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በኢኮኖሚው ዘርፍ ይስተዋሉ የነበሩ ችግሮችን ማስተካከል መቻሉን የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አዘጋጅነት በኢኮኖሚ ዘርፍ ከሕብረተሰቡ ለቀረቡ…
የትምህርት ዘርፍ ሪፎርም ዓላማ ህፃናት ጥራት ያለው ትምህርት እንዲደርሳቸው ማድረግ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ዘርፍ ሪፎርም ዓላማ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ህፃናት ጥራት ያለው ትምህርት እንዲደርሳቸው ማድረግ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናገሩ።
ሚኒስትሩ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ከህብረተሰቡ የተነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ…
እየጣለ ያለው ዝናብ ለበልግ አብቃይ አካባቢዎች ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት እየጣለ ያለው ዝናብ ለበልግ አብቃይ አካባቢዎች ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ፈጠነ ተሾመ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በነበራቸው ቆይታ÷ኢትዮጵያ ከክረምት…
960 ተማሪዎችን የሚያስተናግደው አዳሪ ትምህርት ቤት በ243 ሚሊየን ብር ግንባታው እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በጉራጌ ዞን ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን የአዳሪ ትምህርት ቤት ጎበኙ፡፡
ከ243 ሚሊየን ብር በሚልቅ ወጪ እየተገነባ ያለው ትምህርት ቤቱ፤ የመማሪያና የተማሪዎች…
የጤና አገልግሎትን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው – ዶ/ር መቅደስ ዳባ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሥርዓቱን በቴክኖሎጂ በመታገዝ ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አዘጋጅነት በጤናው ዘርፍ ከሕብረተሰቡ ለቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽና…
ከማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ትግበራ ወዲህ የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት በከፍተኛ ደረጃ ጨምሯል – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ተግባራዊ ከሆነበት ጊዜ ወዲህ የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩን የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ሚኒስትሯ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ከህብረተሰቡ የተነሱ ጥያቄዎችን…
የጣና ዳር ንግሥቷ ባሕር ዳር በፍጹም የሰላም ድባብ ልማቷን እያፋጠነች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጣና ዳር ንግሥቷ፤ባለዘንባባዋ ሙሽራ ውቧ ከተማ ባሕር ዳር በፍጹም የሰላም ድባብ ልማቷን እያፋጠነች ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷የጣና ዳር…
ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከብራዚል አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የብራዚል አምባሳደር ዣንዲር ፌሔይራ ዶስ ሳንቶስ ጋር ተወያይተዋል።
ውይይታቸውም በግብርና ልማት ትብብር በሁለቱ ሀገራት መካከል እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችና በቀጣይ የሚከናወኑ ሥራዎች ላይ…
ክልሉ የተመረቱለትን ሃምሳ ዋይ ቲኦ ትራክተሮች፣ ማረሻና መከስከሻዎች ለመረከብ ያለመ ምክክር አደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ እና ሶማሌ ክልል በግብርና መሣሪያዎች አቅርቦት ላይ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ውይይት አካሄዱ፡፡
በውይይቱ ላይ የኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ እና የሶማሌ ክልል ርዕሰ…