Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
961 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 961 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት በተደረገ 3 ዙር በረራ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
በዚህም 578 ወንዶች፣ 336 ሴቶች እና 47 ጨቅላ ህፃናት ወደ ሀገራቸው የተመለሱ ሲሆን፤ ከተመላሾች መካከል…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአፍሪካ ሲዲሲ ያደረጉት ጉብኝት ሰራተኞች በትጋት እንዲንሰሩ አቅም የሚፈጥር ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፍሪካ ሲዲሲ ባደረጉት ጉብኝት ያመላከቱን አቅጣጫዎች ለአህጉሪቱ የጤና ስርዓት መጠናከር ትልቅ አቅም የሚፈጥሩ ናቸው ሲሉ የአፍሪካ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ማዕከል (አፍሪካ ሲዲሲ) ዋና ዳይሬክተር ዶክተር…
ኢትዮጵያና ሩዋንዳ በአካባቢያዊ የፀጥታና ደኅንነት ጉዳዮች ላይ መከሩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩዋንዳ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ሙባረክ ሙጋጋ እና የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀኔራል አቶ ሲሳይ ቶላ በአካባቢያዊ የፀጥታና ደኅንነት ጉዳዮች ላይ በዛሬው ዕለት ውይይት አድርገዋል።
አገልግሎቱ ለፋና ሚዲያ…
የሩዋንዳ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም እና ልዑካቸው የኢትዮጵያ አየር ኃይልን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሩዋንዳ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ሙባረክ ሙጋጋ የተመራ ልዑክ በኢትዮጵያ አየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ጉብኝት አድርገዋል።
የኢትዮጵያ አየር ኃይል አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ለልዑኩ አቀባበል አድርገዋል።
ጄኔራል ሙባረክ ሙጋጋ…
በደሴ ከተማ የክላሽንኮቭ ጥይት በመገበያየት የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደሴ ከተማ ከአንድ ሺህ በላይ የክላሽንኮቭ ጥይት በመገበያየት የተጠረጠሩ ሦስት ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደቡብ ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ።
በመምሪያው የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ዋና ክፍል ባለሙያ ኢንስፔክተር ተስፋዬ ከበደ…
በሶማሌ ክልል የአርብቶ አደሩን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል የአርብቶ አደሮችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ መስኖና ቆላማ አካባቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡
በቢሮው የኮለንና ሀሮዋ ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ አብዱላሂ ሀሰን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷በክልሉ…
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በባሕር ኃይል ላይ በሚሠሩበት አግባብ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የሩሲያ ባሕር ኃይሎች በትብብር መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡
የሩሲያ ባሕር ኃይል ምክትል አዛዥ አድሚራል ቪላዲሚር ቮሮቢቭ የተመራ ልዑክ የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል የሚገነባቸውን የባሕር ኃይል ተቋማት ጠቅላይ…
ኢትዮጵያ የቻይና ገበያን ለመጠቀም እየሠራች መሆኗ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የቻይና ገበያን ለመጠቀም እየሠራች መሆኗን በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ገለጹ፡፡
ኢትዮጵያ እና ቻይና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የመሰረቱበት 55ኛ ዓመት "55 ዓመታት ጠንካራ አጋርነት ለጋራ ብልጽግና" በሚል መሪ ሐሳብ…
አምባሳደሮች የታላቁ የሕዳሴ ግድብን ጎብኙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች የታላቁ የሕዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባዘጋጀው በዚህ ጉብኝት ላይ፤ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ይቭጌኒ ተረኪንን ጨምሮ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር እና…
የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ የማጓጓዝ አፈፃፀም በጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 በጀት ዓመት የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ የማጓጓዝ አፈፃፀም በጥሩ ደረጃ ላይ መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ለማጓጓዝ የተቋቋመው ስትሪንግ ኮሚቴ…