Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ማሰባሰብ በቅርቡ እንደሚጀመር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የተሳታፊዎች ልየታ በመጠናቀቁ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደትን በቅርቡ እንደሚጀምር አስታወቀ። በክልሉ ባጠረ ጊዜ ውስጥ ወደ አጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ለመግባት ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እየተደረገ…

የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ላስገነባቸው ትምህርት ቤቶች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በተለያዩ ክልሎች 34 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ ድጋፎችን አድርጓል፡፡ ጽሕፈት ቤቱ 13 ሺህ የትምህርት መርጃ መጻሕፍት፣ 500 መጽሐፍ የተጫነባቸው ታብሌት ኮምፒውተሮች፣ 2 ሺህ 500 የሴቶች ንጽህና…

በሶማሌ ክልል ከ344 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የዋን ዋሽ ፕሮግራም ከ344 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነባ የአዩን የባለብዙ መንደር የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት በሶማሌ ክልል ኖጎብ ዞን፣ በአዩን ወረዳ ተጀመረ፡፡ በወቅቱ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ…

በጊቤ ሶስት የኃይል ማመንጫ ግድብ ከ3 ሺህ ቶን በላይ ዓሣ ተመረተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ባለፉት ስምንት ወራት በጊቤ ሶስት የኃይል ማመንጫ ግድብ ከ3 ሺህ ቶን በላይ ዓሣ ማምረት መቻሉ ተገለጸ። በቀን በአማካይ ከ500 ኪሎ ግራም በላይ የዓሣ ምርት እየተመረተ መሆኑን በዳውሮ ዞን ግብርና መምሪያ…

የክልሉ ምክር ቤት የአንድ የምክር ቤት አባልን ያለመከሰስ መብት አነሳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የአንድን የምክር ቤት አባል ያለመከሰስ መብት አንስቷል፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤው አቶ ዮሐንስ ተሰማ የተባሉ የምክር ቤት አባልን ያለመከሰስ መብት ማንሳቱ ተገልጿል። የምክር ቤት አባሉ…

ብቁ የሰው ኃይል ከማፍራት ባሻገር ለጥራት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብቁና ተወዳዳሪ የሰለጠነ የሰው ኃይል ለማፍራት ርብርብ ከማድረግ ባሻገር ለጥራት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ለተጠሪ ተቋሟት የቴክኒክ ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችለውን ስምምነት ከኢትዮጵያ…

2 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ አማራ ክልል መጓጓዙ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ለ2017/18 የምርት ዘመን መኸር ወቅት የእርሻ ሥራዎች የሚውል እስካሁን 2 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ክልሉ መጓጓዙን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡ በቀጣይ የመኸር ወቅት በክልሉ 186 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማምረት…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የከፍተኛ አመራሮች የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የከፍተኛ አመራር የውይይት መድረክ በወላይታ ሶዶ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። መድረኩ በክልሉ በቀጣይ ሶስት ወራት በሚከናወኑ ተግባራት ላይ ያተኮረ ሲሆን÷ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች…

የአማራ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የጎንደር ከተማ የኮሪደር ልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጎንደር ከተማ የመጀመሪያ ምዕራፍ የተጠናቀቀውን እና በመሰራት ላይ ያለውን የሁለተኛ ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ስራዎችን በምሽት ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በጉብኝቱ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር…

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በጅግጅጋ ምልምል የፖሊስ ሰልጣኞችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በጅግጅጋ ገርባሳ የፖሊስ ማሰልጠኛ ማዕከል ተገኝተው ምልምል የፖሊስ ሰልጣኞችን ጎብኝተዋል። በስልጠና ላይ የሚገኙት 25ኛ ዙር ምልምል የፖሊስ ሰልጣኞቹ በኢትዮጵያ ላይ የሚቃጡ…